Telegram Group & Telegram Channel
نصائح تتعلق بشهر شعبان
ከ ሸዕባን ወር ጋር የተያያዙ አንዳንድ ምክሮች📜

أولا : يجـب قضـاء الصـــــوم لمن أفطر أياما من رمضان الماضي قبـل أن يدخل رمضان القادم.
አንደኛ፦ ከዚህ በፊት የረመዳን ቀዷዕ ያለበት አካል በዚሁ በሸዕባን ወር ውስጥ መጪው ረመዳን ሳይገባበት ቀዷዕ ሊያወጣ ግድ ይለዋል።

ثانيا : يجب تعلم أحكام الصيـــــــام قـبـل دخـــــــول  رمـضـــــــان القـــــــادم.
ሁለተኛ፦ መጪው ረመዳን ከመግባቱ በፊት  የፆም ህግጋቶችን መማር ግድ ይላል።

ثالثا : مـن السنة الإكثـار مـــن الصيــــام فـي شـعبـــــــان
ሶስተኛ በሸዕባን ወር ፆምን አብዝቶ መፆም ከነብያችን ሱና ይመደባል።

رابعا: من هدي السلف الإكثار من قـــراءة القرآن في شعبــان.
አራተኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ተግባር ውስጥ ቁርዓንን በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ አብዝቶ ማንበብ ነው።

خامسا : لايجـوز تخصيـص يوم أو ليلة النصف من شعبان بعبــادة خاصـة
አምስተኛ በሸዕባን አጋማሽ ላይ የዚያን ቀንንም ሆነ ሌሊትን ለየት ባለ ኢባዳ መለየት አይቻልም።

سادسا: لايـجــوز صيــام يــــوم الشـــــــك وهـو يـــــوم الثـلاثين من شعبان
ስድስተኛ፦ አጠራጣሪ ቀን የሸዕባን 30ኛ ቀንን መፆም አይቻልም።
👉(አንዳንድ ምክንያቶች ካሉ ግን የሚበቃ ይሆናል)

سابعا : الدعـاء بأن يبلغك الله رمضـــــــان وان يوفـقـك فيـه للعمـل الصالـح.
ሰባተኛ፦ አላህን ረመዳንን እንዲያደርስህ በረመዳን ውስጥም መልካም ስራ መስራትን እንዲያስችልክ መለመን።

ثامنا : ينبغي إنهاء الأشغال الدنيوية قبل رمضان للتفـرغ للعـبـــادة في رمضــــــــــان
ስምንተኛ በረመዳን ውስጥ በዒባዳ ለማሳለፍ ከረመዳን በፊት በዱንያ መወጠርን መተው ይገባል።

تاسعا : من عادة السلف إخـراج الزكاة في شعبان.
ዘጠነኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ልማድ: በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ ዘካን ማውጣት ነበር።

ጦለሃ አህመድ
https://www.group-telegram.com/us/tolehaahmed.com

group-telegram.com/tolehaahmed/2701
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/2701

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The last couple days have exemplified that uncertainty. On Thursday, news emerged that talks in Turkey between the Russia and Ukraine yielded no positive result. But on Friday, Reuters reported that Russian President Vladimir Putin said there had been some “positive shifts” in talks between the two sides. The message was not authentic, with the real Zelenskiy soon denying the claim on his official Telegram channel, but the incident highlighted a major problem: disinformation quickly spreads unchecked on the encrypted app. "Like the bombing of the maternity ward in Mariupol," he said, "Even before it hits the news, you see the videos on the Telegram channels." The Security Service of Ukraine said in a tweet that it was able to effectively target Russian convoys near Kyiv because of messages sent to an official Telegram bot account called "STOP Russian War." Groups are also not fully encrypted, end-to-end. This includes private groups. Private groups cannot be seen by other Telegram users, but Telegram itself can see the groups and all of the communications that you have in them. All of the same risks and warnings about channels can be applied to groups.
from us

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American