Telegram Group & Telegram Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ ልዩ ሰዎች

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«( إِنَّ لِلَّهِ أَهْلِينَ مِنْ النَّاسِ ) قَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، مَنْ هُمْ ؟ قَالَ :
( هُمْ أَهْلُ الْقُرْآنِ ، أَهْلُ اللَّهِ وَخَاصَّتُهُ )»
«ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት። "እነርሱ እነማን ናቸው?» ተብለው ሲጠየቁ፤ እነርሱ የቁርኣን ባለቤቶች ናቸው። የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎቹ ናቸው።»
(ኢብኑ ማጃህ: 215 ዘግበውታል። አሕመድ: 11870፣ አል-አልባኒም ሰሒሕ ብለውታል።)

وقال الشيخ ابن جبرين رحمه الله :
" الذين يقرؤون القرآن طوال عامهم ، هم أهل القرآن ، الذين هم أهل الله وخاصته 

💥 ዑለማዎች በዚህ ሐዲሥ ውስጥ የቁርኣን ሰዎችን የአላህ ወዳጆች እና ልዩ ሰዎች ያሰኛቸው ምንድን ነው? ስለሚለው ሲያብራሩ ቁርኣንን መሐፈዛቸው ወይም መሸምደዳቸው፣ በእርሱ መስራታቸው፣ ጠዋት ይሁን ማታ እሱን ማንበባቸው፣ ልባቸው ከተለያዩ በሽታዎች የጠራ እንዲሁም አላህን በመታዘዝ ህይወታቸው ያሸበረቀ መሆኑ ነው ብለዋል። በተጨማሪም "የአላህ ቤተሰቦች" የሚለው የአላህ ውዴታ እና ልዩ እንከብካቤን የሚያገኙ መሆናቸውን የሚጠቁም መሆኑን ገልፀዋል።

ረመዿን ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ ቁርኣን ለመቅራት ትልቅ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።

ደጋግመን ለማኽተም እንሞክር። ሌላ ወር ላይ ከሚገኘው አጅር እጥፍ ድርብ የሆነ አጅር ነውና የሚገኝበት።

✒️📖  አላህ አላማቸውን አውቀው ለዚያ ኖረው ከርሱ ዘንድ የተዘጋጀላቸው ምንዳ ከሚቋደሱ ባሮቹ ያድርገን።
ኣሚን!🤲🤲🤲

Toleha Ahmed
https://www.group-telegram.com/us/tolehaahmed.com

group-telegram.com/tolehaahmed/2724
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/2724

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Just days after Russia invaded Ukraine, Durov wrote that Telegram was "increasingly becoming a source of unverified information," and he worried about the app being used to "incite ethnic hatred." Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis." The last couple days have exemplified that uncertainty. On Thursday, news emerged that talks in Turkey between the Russia and Ukraine yielded no positive result. But on Friday, Reuters reported that Russian President Vladimir Putin said there had been some “positive shifts” in talks between the two sides. You may recall that, back when Facebook started changing WhatsApp’s terms of service, a number of news outlets reported on, and even recommended, switching to Telegram. Pavel Durov even said that users should delete WhatsApp “unless you are cool with all of your photos and messages becoming public one day.” But Telegram can’t be described as a more-secure version of WhatsApp. This ability to mix the public and the private, as well as the ability to use bots to engage with users has proved to be problematic. In early 2021, a database selling phone numbers pulled from Facebook was selling numbers for $20 per lookup. Similarly, security researchers found a network of deepfake bots on the platform that were generating images of people submitted by users to create non-consensual imagery, some of which involved children.
from us

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American