Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ_ሁለት

ህፃን ልጅ ሲሞት ሰላተል ጀናዛ ላይ ምን ብለን ዱዓ እናረጋለን

🀄ጥላል....

አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ_ሶስት

ቁርዓንን መሳም እንዴት ይታያል
🀄ጥላል....

አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ_አራት

የረመዷን ቀዷዕ የሚፆም ሰው ልብ ማለት ያለበት ነገር

🀄ጥላል....

አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት
Forwarded from ስለ ቀልባችን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሸይጣን እና ወንጀሎቻችንን ለማሸነፍ የሚረዱ አምስት ምልከታዎች
Audio
🌿ቁርዐንን በማድመጥ ልብህ ይረጋል🌿
🥀🌱 ፡ጦለሃ አህመድ

ሱረቱ : አልሙልክ [01-21 ]
የቴሌግራም ቻናል👇👇👇👇 https://www.group-telegram.com/tolehaahmed.com
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ_አምስት

ጀናባ ላይ ሆና ውሃ ከጠፉ ሱብሂ በምን መልኩ ይሰገድ?

🀄ጥላል....

አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ

ሸዕባንን እና ረመዷንን የተመለከቱ ፅሁፎችን የቪዲዮ ትርጉሞችን እና ሌሎች ጠቃሚ ስለ ቁርዓንን እና ሌሎችንም ፈትዋዎችን በዚሁ ቻናል ከዛሬ ጀምሮ 
በአላህ ፍቃድ የምንለቅላችሁ ይሆናል

የሚለቀቁትን ፅሁፎችንም ይሁን የ ቪዲዮ ትርጉሞችንም ይዘት ሳትቀይሩ  ነገር ግን በ ቻናሉ ሊንክ ቦታ የራሳችሁን ቻናልም ይሁን የግሩፕ ሊንክ አድርጋቹበት መልቀቅ የተፈቀደ ነው

በቻልነው ያህል ጠቃሚ እና ወሳኝ የሚባሉ ትምህርቶችን ለተፈለገበት አላማ ላይ እንዲውሉ የበኩላችንን መወጣት አለብን።
Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ & ʙɪɴᴛ ᴀʙᴅᴇʟʟᴀʜ
ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ጥቆማ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሸዕባን ወር ትሩፋቶች
ትርጉም በፅሁፍ ©Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ

በ YouTube ለማየት 👇👇👇
https://youtu.be/h-oVBvm5_zk
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
https://www.group-telegram.com/tolehaahmed.com
https://www.group-telegram.com/tolehaahmed.com
🌸🍃

ሞተዋል … ነገር ግን !!!

▪️ሸይኽ አልኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ የሞቱት ላጤ ሁነው ነው ። አንድም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልተውም ነበር ። ነገር ግን ዱዓ የምታደርግላቸው ሳሊህ ኡማ ጥለው አልፈዋል !

▪️ኢማም አን-ነወዊም ረሂመሁላህ የሞቱት  ላጤ ሁነው ነው ። እሳቸውም ዱዓ የሚያደርግላቸው ልጅ አልነበራቸውም ። ነገር ግን በዘመናችን ያለ አንድ እውቀት ፈላጊ ሙስሊም አርበዒን  አን-ነወዊያን የማያውቅ የለም !

▪️ታላቁ ሙፈሲር አል ኢማም አጠበሪ ረሂመሁላህ በተመሳሳይ ሳያገቡ ነበር የሞቱት… ነገር ግን ማንም ሙስሊም ሊብቃቃበት የማይችል ትልቅ ሀብትን አውርሰው አልፈዋል !

▪️ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ …

📖 አዝ-ዘሀቢ ስለሳቸው ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ፦

" ኢማሙ ማሊክ ተመተዋል ፣ ተገርፈዋል…  ከመገረፋቸውም የተነሳ ራሳቸውን ስተው ነበር ። እኔም በአላህ ተስፋ የማደርገው በተገረፉት እያንዳንዷ ግርፋት ልክ በጀነት ላይ ደረጃቸውን ከፍ እንዲያደርግላቸው ነው "

⇢ ኢማሙ ማሊክ ሞተዋል ነገር ግን ስራቸው ቀርቷል !

▪️ እስኪ ወደ ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁላህ እንምጣ…
የታሉ እስኪ አስረው ሲገርፏቸው የነበሩት ሰዎች !? … ሁላቸውም ሲጠፉ የኢማም አህመድ እውቀትና ታሪክ ግን እስከዛሬ ድረስ  አልተረሱም !

▪️እሺ የታሉ እነዚያ ኢማም አልቡኻሪን ተጣልተውና አስቸግረው  ከሀገራቸው ያባረሯቸው ?? እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ ስደተኛ ያደረጓቸው ሰዎች የታሉ !? … የኢማም አልቡኻሪ ዝና የማያውቅ ሙስሊም የለም
" ቡኻሪ ዘግቦታል " ሳይሰማበት የሚያልፍ አንድም ሚንበር የለም !

▫️ኢማም አልቡኻሪ እንዲህ ተብለው ነበር ፦

እንዴት በእነዚያ ሲበድሏችሁና ሲቀጥፋበችሁ በነበሩ ሰዎች ላይ ዱዓ አታደርጉባቸውም ???
እኚህ ታላቅ ኢማም  እንዲህ ብለው መለሱላቸው ፦

" ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ ( ሀውድ ላይ እስክታገኙን ድረስ ታገሱ) "

📚السير للذهبي  12/461

*قد مات قوم وما ماتت مكارمهم*
    *  وعاش قوم وهم في الناس أموات *

አላህ የቅን መንገድ መሪ የነበሩትና የኡማችን ብርሀን  ለሆኑት ኢማሞቻችን ይዘንላቸው … እኛንም ፈለጋቸውን ተከታይ ያደርገን !

ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ_ስድስት

አላህ ሁሉን ቦታ አለን?

🀄ጥላል....

አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቆይታችን_ከሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን_ጋር
#ፈትዋ_ቁጥር_ሀያ_ሰባት

በረመዳን በብዛት የሚነገረን ሐዲስ

🀄ጥላል....

አማርኛ ትርጉም ጦለሃ አህመድ

በ YouTube Ethio Short Da'wa 🇪🇹🇪🇹https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw ላይ ያገኙናል
በቴሌግራም @tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛


ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት
نصائح تتعلق بشهر شعبان
ከ ሸዕባን ወር ጋር የተያያዙ አንዳንድ ምክሮች📜

أولا : يجـب قضـاء الصـــــوم لمن أفطر أياما من رمضان الماضي قبـل أن يدخل رمضان القادم.
አንደኛ፦ ከዚህ በፊት የረመዳን ቀዷዕ ያለበት አካል በዚሁ በሸዕባን ወር ውስጥ መጪው ረመዳን ሳይገባበት ቀዷዕ ሊያወጣ ግድ ይለዋል።

ثانيا : يجب تعلم أحكام الصيـــــــام قـبـل دخـــــــول  رمـضـــــــان القـــــــادم.
ሁለተኛ፦ መጪው ረመዳን ከመግባቱ በፊት  የፆም ህግጋቶችን መማር ግድ ይላል።

ثالثا : مـن السنة الإكثـار مـــن الصيــــام فـي شـعبـــــــان
ሶስተኛ በሸዕባን ወር ፆምን አብዝቶ መፆም ከነብያችን ሱና ይመደባል።

رابعا: من هدي السلف الإكثار من قـــراءة القرآن في شعبــان.
አራተኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ተግባር ውስጥ ቁርዓንን በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ አብዝቶ ማንበብ ነው።

خامسا : لايجـوز تخصيـص يوم أو ليلة النصف من شعبان بعبــادة خاصـة
አምስተኛ በሸዕባን አጋማሽ ላይ የዚያን ቀንንም ሆነ ሌሊትን ለየት ባለ ኢባዳ መለየት አይቻልም።

سادسا: لايـجــوز صيــام يــــوم الشـــــــك وهـو يـــــوم الثـلاثين من شعبان
ስድስተኛ፦ አጠራጣሪ ቀን የሸዕባን 30ኛ ቀንን መፆም አይቻልም።
👉(አንዳንድ ምክንያቶች ካሉ ግን የሚበቃ ይሆናል)


سابعا : الدعـاء بأن يبلغك الله رمضـــــــان وان يوفـقـك فيـه للعمـل الصالـح.
ሰባተኛ፦ አላህን ረመዳንን እንዲያደርስህ በረመዳን ውስጥም መልካም ስራ መስራትን እንዲያስችልክ መለመን።

ثامنا : ينبغي إنهاء الأشغال الدنيوية قبل رمضان للتفـرغ للعـبـــادة في رمضــــــــــان
ስምንተኛ በረመዳን ውስጥ በዒባዳ ለማሳለፍ ከረመዳን በፊት በዱንያ መወጠርን መተው ይገባል።

تاسعا : من عادة السلف إخـراج الزكاة في شعبان.
ዘጠነኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ልማድ: በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ ዘካን ማውጣት ነበር።

ጦለሃ አህመድ
https://www.group-telegram.com/tolehaahmed.com
https://www.group-telegram.com/tolehaahmed.com
√ የረመዳን ወር ፆምን የተመለከቱ ደርሶች

ኪታቡ ሶውም ሚን ቡሉጊል መራም
በሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ

ኪታቡ ሶውም ሚን ቡሉጉል መራም
በሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም

ኪታቡ ሶውም ሚን ቡሉጊል መራም
በአቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ


ኪታቡ ሶውም ሚን ጃሚዒ ቲርሚዚ
ኪታቡ ሶውም ሚን ሶሒሒል ቡኻሪ
ኪታቡ ሶውም ሚን ሱነኒ አቢ ዳውድ

የሰለፎች ሁኔታ በረመዷን በኢብኑ ሙነወር
ስለ ረመዳን በአብዱሶመድ ሙኑር

ኪታቡ ሲያም ከዑምደቱል አሕካም
በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አልኸሚሲ

ኪታቡ ሲያም ከዑምደቱል አሕካም
በሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ

ኪታቡ ሲያም ከዑምደቱል አሕካም
በኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር


መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን በኢብኑ ኸይሩ
ኢትሓፉ አህሊል ኢማን በአቡ ረይስ
ረመዷናዊ ግሳፄዎች በሸይኽ ሙሐመድዘይን

ረመዳንን እንዴት እንቀበለው?
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር

ረመዳንን እንዴት እንቀበለው?
በአቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር


ረመዳንን እንዴት እንቀበለው?
በኡስታዝ አቡ ረያን ሰዕድ


የሴቶች ስህተቶች በረመዳን
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም አልአሩሲ


ረመዳን በኡስታዝ ሳዳት ከማል
የረመዳን ወር መጣ በአብዱረሕማን ሹመት
ረመዳን የቁርአን ወር በኢብኑ ኸይሩ
በይነ የደይ ረመዷን በኡስታዝ በሕረዲን ከማል
ደሊሉ ሷኢም በኡስታዝ በሕረዲን ከማል
ኸሷኢሱ ሸህሪ ረመዷን በአቡ ሙስሊም
ኢዓነቱል ኢኽዋን በአቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን

ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
በኡስታዝ ኸድር አሕመድ


ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
በአቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ


ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
በኡስታዝ አቡ ረያን ሰዕድ


ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
በሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም


ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
በአቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን


ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም


ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
በአቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ


ተልኺሱ አሕካሚ ሲያም
በሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ


አሕካሙ ሶውሚ በጀላሉ ሑሰይን
ፈድሉ ሲያሚ ረመዷን ወቂያሚህ
በአቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን

ኪታቡ ሲያም ሚን ዑምደቲ ሳሊክ
በሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ


ስለ ረመዳን በዐብዱሶመድ አልጀበርቲ
ተከታታይ የፆም ትምርት በአቡ ረይስ
አልሙየሰሩ ፊ አሕካሚ ሶውም በአቡ አዩብ
ተስቢሩ ነፍስ ፊማ በቂየ ሚን ረመዷን
በአቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ ሙሐመድ

ኪታቡ ሲያም ሚን ዑምደቲል ፊቅህ
በአቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር


ኪታቡ ሲያም ሚን ዑምደቲል አሕካም
በኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ


አልሙየሰሩ ፊ አሕካሚ ሲያም
በአቡ ፈውዛን አብዱሸኩር ሙሐመድ
ነገ እሁድ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3:00 ላይ በዚህ ቻናል ልክ እንደባለፈው ሳምንት ጥያቄዎች ይኖሩናል ቀድሞ ለመለሱት እንግዲህ ሽልማት ይኖራል
እስቲ ለምታውቁት ሰው ሊንኩን ሼር አድርጉላቸው
https://www.group-telegram.com/tdarna_islam
https://www.group-telegram.com/tdarna_islam
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ከምሽቱ 3️⃣ ሰዓት ጥያቄ ይኖረናል እና አንዳንድ ገለፃ ላድርግላችሁ

ጠቅላላ የምጠይቀው ጥያቄ 8️⃣ ናቸው
ሁሉንም ለየብቻ ነው የምጠይቀው
ትክክለኛውን መልስ በተደጋጋሚ ከማንም ቀድሞ ለመለሰ አካል ብቻ ነው የምሸልመው
ግልፅ ለማድረግ ያህል እሱ የመለሰውን መልስ ከእሱ በፊት ማንም ቀድሞ መመለስ የለበትም እንዲሁም ከ8️⃣ቱ ጥያቄዎች በብዛት ቀዳሚ ሆኖ ትክክለኛውን መልስ የሚመልስ ሰው መሆን አለበት ነው
ሽልማቱም የ 1️⃣ ወር የቴሌግራም ፕሪሚየም❤️ ይሆናል

ለሁሉም ሼር አድርጉላቸው
ያልገባችሁ  ያልተረዳችሁት ነገር ካለ በዚህ መጠየቅ ትችላላችሁ
➡️ @tolehaaaaa

🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
https://www.group-telegram.com/tdarna_islam
https://www.group-telegram.com/tdarna_islam
https://www.group-telegram.com/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እጅግ በርካታ ሰዎች በሚዘነጉበት ወር ትልቅ እድል እስቲ ወጣ ብላቹ ጨረቃዋ እንዴት እንዳሸበረቀች ተመልከቷትማ

ነጌ ጀምሮ እስከ ጁሙዐ አያመል ቢድ ነው እንዳያመልጠን

ነነ እሮብ 13
ሀሙስ 14
ጁሙዐ 15

የአላህ መልእክተኛ ﷺ"በረጀብ እና በረመዷን መካከል የሚገኘው የሸዕባን ወር ብዙ ሰዎች የሚዘናጉበትወር ነው።
በዚህ ወርም መልካም ሥራዎች ወደ ዓለማት ጌታ ይቀርባሉ እኔደግሞ ((ፆመኛ)) ሆኜ ሥራዬ እንዲወጣልኝ እወዳለሁ ብለዋል።"


መፆም ባንችል እንኳ ሌላውን እናስታውስ
2025/03/01 13:38:48
Back to Top
HTML Embed Code: