Telegram Group & Telegram Channel
አለ ገና !!
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ በ40 ቢሊየን ዶላር 71 የኤሌክትሪክ ሀይል
ማመንጫ ጣቢያዎችን ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል እንደገለጸው በቀጣዮቹ 10 ዓመታት 71 የኤሌክትሪክ ሀይል
ፕሮጀክቶችን ለመገንባት እቅድ ተይዟል። ለዚህም 40 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል፡፡
በቀጣይ 10 ዓመታት ከተለያዩ የኃይል አማራጮች 71 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ
ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሆነም ነው የተገለጸው፡፡ ፕሮጀክቶቹን
ለመገንባት 40 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልግም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዱአለም ሲዓ ተናግረዋል።
እንደ አቶ አንዱአለም ገለፃ ለፕሮጀክቶቹ ያስፈልጋል ተብሎ የታሰበው ገንዘብ በግልና
በመንግስት አጋርነት፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በአለም ባንክ፣ በሌሎች የልማት አጋሮችና
አበዳሪ ተቋማት፣ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንዲሁም በኢትዮጵያ መንግስት ይሸፈናል
ተብሎ ዕቅድ ተይዟል፡፡

በ10 ዓመቱ ውስጥ ይገነባሉ ተብለው በዕቅድ ከተያዙ ፕሮጀክቶች መካከልም 16 የውሃ፣
24 የነፋስ፣ 17 የእንፋሎት እንዲሁም 14 የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች
መሆናቸውን ሥራ አስፈጻሚው ተናግረዋል፡፡ አቶ አንዱአለም እንዳሉት በዕቅድ የተያዙትን
የኃይል ፕሮጀክቶች ግንባታ በመንግስት ብቻ ማሳካት ስለማይቻል በአሁኑ ሰዓት የግልና
የመንግስት አጋርነት ስትራቴጂ ተቀርፆ በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡
ይገነባሉ ተብለው ከተለዩት ፕሮጀክቶች መካከል የትኞቹ ፕሮጀክቶች ቀድመው መገንባት
እንዳለባቸው እና የትኞቹ በአነስተኛ ዋጋ መገንባት እንሚችሉ የመለየት ስራ እንደሚከናወንም
ነው አቶ አንዱአለም ያብራሩት፡፡
ማመንጫ ፕሮጀክቶች በግል አልሚዎች እና በግልና በመንግስት ሽርክና እንዲገነቡ በተያዘው
አቅጣጫ መሰረት ሁለት የፀሐይ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች አኳ ፓወር
በተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ኩባንያ የሚገነቡ ሲሆን ኩባንያው ወደ ግንባታ ለመግባት በዝግጅት
ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
የአይሻ 1 የነፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ግንባታ ለማከናወንም አሚያ ከተሰኘ
የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ኩባንያ ጋር ድርድር መጀመሩን የጠቆሙት አቶ አንዱአለም
የሌሎች የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች አልሚን ለመለየት በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛል
ብለዋል፡፡ እንደ አቶ አንዱአለም ገለፃ የቱሉሞየና ኮርቤቲ የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ
ፕሮጀክቶች በግል አልሚዎች አማካኝነት ግንባታቸው ተጀምሯል፡፡
አል ዐይን አማርኛ

group-telegram.com/ETH724/34
Create:
Last Update:

BY ኢትዮ 7/24 መረጃ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/ETH724/34

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Channels are not fully encrypted, end-to-end. All communications on a Telegram channel can be seen by anyone on the channel and are also visible to Telegram. Telegram may be asked by a government to hand over the communications from a channel. Telegram has a history of standing up to Russian government requests for data, but how comfortable you are relying on that history to predict future behavior is up to you. Because Telegram has this data, it may also be stolen by hackers or leaked by an internal employee. Russian President Vladimir Putin launched Russia's invasion of Ukraine in the early-morning hours of February 24, targeting several key cities with military strikes. The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns Crude oil prices edged higher after tumbling on Thursday, when U.S. West Texas intermediate slid back below $110 per barrel after topping as much as $130 a barrel in recent sessions. Still, gas prices at the pump rose to fresh highs. For tech stocks, “the main thing is yields,” Essaye said.
from tr

Telegram ኢትዮ 7/24 መረጃ
FROM American