Telegram Group & Telegram Channel
ትናንት ምንም ይሁን ዛሬ አዲስ ጅምር ነው። ዛሬ እምወዳቸውን የመረጥኩዋቸውን ነገሮቼን ለማሳካት የምጓጓበት ቀን ነው ። ከጌታየ የተሰጠኝን ውድ ስጦታ ዛሬየን ተቀብየ በመጠቀም እስካሁን ድረስ ካሳለፍኩት የበለጠ እና የተሻለ የእኔ ምርጥ ቀን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ቀኔን ምርጥ የሚያደርጉልኝ መልካም እሳቤዎቼን እመርጣለሁ።
ዋናው እና ትልቁ እሳቤ ……አላህን ማላቅም ማጥራት ማመስገንም ይሆናል… ብቻ በንጋት ራስን መምከር ደግ ነው ብየ ራሴን መከርኩት ።

ለራሳችሁ መልካሙን ነገር አትንፈጉ ጥሩ ጥሩ ንገሩት ስጡት ገንቡት የባዶነት ስሜቱ ይጥፋ ተስፋችሁም ይለምልም የተሰጣችሁን ብርሀንም እዩበት… ……ሰባህል ኸይር

🌻🌻🌻 ራሀቱል ቀልብ ትወዳችሁዋለች

group-telegram.com/Rahatul_Qelb/13808
Create:
Last Update:

BY 🌻ራሀቱል ቀልብ ኢምርዐቱ ሷሊሀ 🌻

Share with your friend now:
group-telegram.com/Rahatul_Qelb/13808

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. For example, WhatsApp restricted the number of times a user could forward something, and developed automated systems that detect and flag objectionable content. Pavel Durov, Telegram's CEO, is known as "the Russian Mark Zuckerberg," for co-founding VKontakte, which is Russian for "in touch," a Facebook imitator that became the country's most popular social networking site. The last couple days have exemplified that uncertainty. On Thursday, news emerged that talks in Turkey between the Russia and Ukraine yielded no positive result. But on Friday, Reuters reported that Russian President Vladimir Putin said there had been some “positive shifts” in talks between the two sides. To that end, when files are actively downloading, a new icon now appears in the Search bar that users can tap to view and manage downloads, pause and resume all downloads or just individual items, and select one to increase its priority or view it in a chat.
from tr

Telegram 🌻ራሀቱል ቀልብ ኢምርዐቱ ሷሊሀ 🌻
FROM American