ሀገሬን ከመውደዴ የተነሳ የትላንቱ ኳስ ሀይላይት ሳይ እራሱ ይቅናሽ ሀገሬ ብዬ የምፖስት ሰው ነኝ!!
በስተመጨረሻም ስለቤትና መኪና ዋጋ ና ሽያጭ ውይይትና ጥቆማ ሚደረግበት የTelegram የንዑስ ከበርቴዎች ግሩፕ ውስጥ ራሴን አግኝቻለሁ። ያጣፍጥልኝ
"ፖስት ፒሉን ፈርቼዉ ግማሹን ነዉ የዋጥኩት" አለችኝ 🙄
'ግማሽ?' 😡 የአጭር ልጅ አባት ልታደርገኝ 🤣🤣
'ግማሽ?' 😡 የአጭር ልጅ አባት ልታደርገኝ 🤣🤣
ፍቅረኛህ የስልኳን password ሳትዘጋዉ ካገኘህዉ ዝጋዉ ከፍተህ እንዳታየዉ አሁን ያለብህ ችግር ይበቃሀል ወንድሜ
የአማርኛ ፊልም ማየት ያቆምኩት ፣ እግሩን በጩቤ ለተወጋ ታማሚ ፣ ሀኪሞች ተረባርበው በኦፕሬሽን ከሆዱ ጥይት ያወጡለት ቀን ነው ! 😭😁
ለቅሶ ቤት ገብቶ ምግቡን ድብን አርጎ ከበላ በኃላ ካመት አመት ያድርሰን ብሎ ወጣ😱😱
ጀለስ_ሆያሆዬ ጭፈራ ላይ ያለህ መሰለህ እንዴ 😡
ጀለስ_ሆያሆዬ ጭፈራ ላይ ያለህ መሰለህ እንዴ 😡
ጀለስ ከቤት ጤፍ ሰርቆ ሊሸጥ ሲወጣ እናቱ ደርሳበት ወዴት ነው ስትለው...
* * *
የራሴን_እራሴ_ነኝ_የማስፈጨው😜
* * *
የራሴን_እራሴ_ነኝ_የማስፈጨው😜
ቺኩ አልጋ ስር ሒል ጫማ አግኝታበት ይሄ ደግሞ የማነው ትለዋለች...
፡
አምፑል💡 ስቀይር ስቀይር የማደርገው ነው።
፡
አምፑል💡 ስቀይር ስቀይር የማደርገው ነው።
ትልቅ እናት ናቸዉ ... ልጄ ቅድም ስልኬ ሲጮኽ ነበር እስቲ እይልኝ ብለዉ ባለ 3 ካሜራዉን ስልክ ሰጡኝ አሁን እሳቸዉ እየጮሁ ነዉ ይሄኔ😜😂
በቴሌግራም አላዋራ ስላት ከወገቧ በላይ ራቁቷን ሆኖ ፕሮፋይል ላይ ገጭ አላለችም🤔🤔 አይገርምሽም ፓንትሽንም ብታወልቂው አላዋራሽም
እየሔድሽ_እየሔድሽ 🚶♀😜😂
እየሔድሽ_እየሔድሽ 🚶♀😜😂
ሙሉ ክቡን ፒዛ ብቻዋን ፀጥ አድርጋ ጨረሰችና አፏን በናፕኪን እየጠረገች ''አብሮ ለመኖር ፍቅር ብቻ በቂ ነው!!'' አላለችም😳😜
እየሔድሽ_እንዳይመሽብሽ 🚶♀🚶♀
እየሔድሽ_እንዳይመሽብሽ 🚶♀🚶♀
❇️Cent Bee Official Telegram Bot
🎁Cent Bee ቦትን ተጠቅመው ልክ ሲገቡ የ 100 ብር ስጦታ በካርድ መልኩ ያገኛሉ በተጨማሪም አንድ ሰው ወደዚህ ቦት ሲጋብዙ 50 ብር ይሰጣል💳
💸 ይህን የመጋበዣ Link በ ቤትዎ ሆነው ለሰው በማጋራት ብቻ በ ወር ውስጥ ከ5,000 እስከ 10,000 ብር ታገኛላችሁ 💰
🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ ገንዘብ ያግኙ
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
https://www.group-telegram.com/FreeCentBee_bot?start=r0839264523