Telegram Group & Telegram Channel
#እናትፓርቲ

እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ ከሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ያደረገው የጣሪያ ግድግዳ/ ንብረት ግብር መመርያ እንዲቆም የመሠረተው ክስ በፍርድ ቤት ተቀባይነት አግኝቶ መመሪያው "ተፈጻሚ ሊሆን አይገባም" ሲል ፍርድ ቤት ጥር 9 ቀን ብይን መስጡቱን ፓርቲው አስታውቋቃ።

ፓርቲው የወጣው መመርያ " ሕግን ባልተከተለ መንገድ እና የከተማ አስተዳደሩ ባልተሰጠው ሥልጣን የወጣ በመሆኑ " መመሪያው እንዲሻሻል ሲል በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አስተዳደር ችሎት ክስ መስሮቶ መቆየቱን ገልጿል።

ፍ/ቤቱ የአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ ያቀረባቸውን ሦስት መቃወምያዎች ውድቅ አድርጎ ወደ ፍሬ ነገር ክርክር ከገባ በኋላ ጉዳዩን መርምሮ መመሪያው " ተፈጻሚነት ሊኖረው አይገባም " የሚል ውሳኔ መስጠቱን፤ የውሳኔውን አፈጻጸም እንደሚከታተልም ፓርቲው አስታውቋል።

(ፓርቲው የላከው መግለጫ ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/94221
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/94221

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram does offer end-to-end encrypted communications through Secret Chats, but this is not the default setting. Standard conversations use the MTProto method, enabling server-client encryption but with them stored on the server for ease-of-access. This makes using Telegram across multiple devices simple, but also means that the regular Telegram chats you’re having with folks are not as secure as you may believe. The regulator said it had received information that messages containing stock tips and other investment advice with respect to selected listed companies are being widely circulated through websites and social media platforms such as Telegram, Facebook, WhatsApp and Instagram. "He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. Although some channels have been removed, the curation process is considered opaque and insufficient by analysts.
from tr

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American