Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ የአብሮነት የወንድማማችነት እና የእህትማማችነት በዓል የሆነውን የመስቀል እና የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ውይይት አካሄደ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የወንድማማችነት እና የእህትማማችነት በዓል የሆነውን የመስቀል እና የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የባለስልጣኑ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት አድርገዋል፡፡ስለ በዓላቱ ታሪካዊ ትውፊት መነሻ እና አከባበር ሰነድ የባለስልጣኑ አማካሪ በሆኑት አቶ ሰለሞን አለማየሁ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
አቶ ሰለሞን እንደገለጹት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ ሃይማኖታዊም ሆኑ ህዝባዊ በዓላት ትውፊታቸው ተጠብቆ ሃገራችንን በአለም አደባባይ በማስጠራት የሃገራችን ታላቅ ኩራት በመሆናቸው በዓላቱ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን ባገናዘበ መልኩ በአብሮነት ስሜት ልናከብራቸው ይገባል ብለዋል፡፡ከዚህ ሌላ በዓላቱ በብዙ ህዝብ በአደባባይ የሚከበሩ በመሆናቸው ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲያከበሩ ሁሉም አመራር እና ሰራተኛ የሚጠበቅበትን ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
ተሳታፊዎችም በበኩላቸው በዓሉ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከጸጥታ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ እና የሚጠበቅባቸውን ሀላፊነት እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/tw/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6469
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6469

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

One thing that Telegram now offers to all users is the ability to “disappear” messages or set remote deletion deadlines. That enables users to have much more control over how long people can access what you’re sending them. Given that Russian law enforcement officials are reportedly (via Insider) stopping people in the street and demanding to read their text messages, this could be vital to protect individuals from reprisals. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. For Oleksandra Tsekhanovska, head of the Hybrid Warfare Analytical Group at the Kyiv-based Ukraine Crisis Media Center, the effects are both near- and far-reaching. DFR Lab sent the image through Microsoft Azure's Face Verification program and found that it was "highly unlikely" that the person in the second photo was the same as the first woman. The fact-checker Logically AI also found the claim to be false. The woman, Olena Kurilo, was also captured in a video after the airstrike and shown to have the injuries. What distinguishes the app from competitors is its use of what's known as channels: Public or private feeds of photos and videos that can be set up by one person or an organization. The channels have become popular with on-the-ground journalists, aid workers and Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy, who broadcasts on a Telegram channel. The channels can be followed by an unlimited number of people. Unlike Facebook, Twitter and other popular social networks, there is no advertising on Telegram and the flow of information is not driven by an algorithm.
from tw

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American