Telegram Group Search
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
ግን እኔ ምን አገባኝ?!
ለምን እኛ አፍሪቃውያን ባለፀጎች ሆነን ደኸየን?!
ለምንስ ብድር ለመክፈል ሌላ ብድር በነሱ ፍላጎት(TERM) እንበደራለን?!
እራሳችንና ትውልዱን ምን እያደረግነው ነው?!

ምክንያቱም የውጭ ናፋቂዎችና የማናመርተውን የምንጠቀምና የምናመርተውን የማንጠቀም በመሆናችንና ለምሳሌ የኛ የሆነውን(ሹርባ) እንኳን መሰራትና ለምርቃትና ለሰርግ ስለምናፍርበት ይባስ ብሎም ልጆቻችን በተቋማት
ስለሚከለከሉ ነው!!

ፌክ ሹሩባውንስ ማነው የሚያመርተው እንደአፍሪቃውያን "የአፍሪቃውያን ልብስ" ውጭ የሚመረጠው "ኪንታ ኪንቴ" ጨርቅ እንደኢትዮጵያውን ሴቶች በቅርቡ ፈትሉን ትተው ወደሺፋን ከውጭ የሚመጣ ብልጭልጭ ቀሚስ እንደተሸጋገሩት?!

ጋሽ አያልነህ ጉድህን ስማ!!
አንተ እንዲህ ትለናለህ@https://youtu.be/OqeXduYmJds?feature=shared

ነገር ግን መቼም አንድ ኮሌጅም ይሁን ዩኒቨርሲቲ የሚመራው በ"ተማረ ይግደለኝ" በሚባሉ "ምሑራን" ሆኖ እንዴት የኮሌጅ ተማሪዎች ለምርቃቸው ባሕላዊ ሹርባ ተከልክለው የሞተ ሰው ፀጉር ወይም የሞተ ፈረስ ፀጉር “ሁማን ሔር" በአማካይ በግዢ 20,000.00 ብርና ለአንድ ቀን ኪራይ 5000.00 ብር እንዲገዙ ወይም እንዲከራዩ ይገደዳሉ?!
ይህስ ተመራቂ ልጆቻችንና ቤተሰብ ላይ ምን ያህል ጫና ይፈጥራል?!
ይህን ቅንጡ ምርት ለማስመጣት ዶላሩስ አንድ እራሱን ደሀ ያደረገ ያፍሪቃ ሀገር ከየት ያመጣል?!
ስንቶቻችንስ የደህነታችን ምንጭ ተረድተናል?!
ተምረው ያልተማሩና ያልነቁ "ምሑራን" ይህንን ካደረጉ እንደኔ ያለውስ ያልተማረ መደዴ ምን ያድርግ?!

4 ዓመታት ዋጋ ለከፈሉበት ለምረቃቸው ባዕድ ፀጉር እንዲያደርጉ ይገደዳሉ ለዛውም እኛ እየተነፈስንና የነቃን በህይወት እያለን?!
ምን ያህል ታመናል?!
ከእንግዲህስ ማንስ ያድነናል?!

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

UBUNTU!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ግን ምን አገባኝ?!
ይድረስ ለልጆቻችሁ
(ለልጆቻችን/ለትውልዱ) ፍቅርና "ትምሕርት" ለምትሰጡ ወላጆችና አስተማሪዎች እንዲሁም የአፍሪቃ የትምሕርት ሥርዓት ቀራጮችና አቅጣጫ ሰጭዎች/መሪዎች!!

የአስኳላው ትምህርት የራሳችንን ሀሳብ እንድናስብና እንድንፈጥር
ነው ወይስ....?!?
ዘመናዊ ትምህርት እራሳችንን ፈጣሪንና የመጣንበትን ዓላማ እንድናገለግል ወይስ...?!

Attention Parents, Educators and Policy Maker Is Modern Education Teaches Us to Be Creative, Serve Ourselves, God, Humanity, Mother Earth Or…?!
👉 Better YOU Listen to This Awakening & Reality@https://youtu.be/Mpr9QqYLfR0?si=cpS4fsQuyrd6dmiw

#ብሩሕ_ዜጋ*
#ሀስቢና_ፈጣሪ_ትውልድ
#የራሳችን_በራሳችን_ትምሕርት
#የትምሕርት_ሥርዓት
#የራስን_ሀሳብመፍጠር
#አጋዥና_እኔለኔ_የማይልትውልድ
#ባህላዊ_ግብርና
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

መተንፈስ ፣ ማመስገን ፣ ሰው
መሆን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድ ፣ ለእናት ምድራችንና ለታሪክ መኖር!!
UBUNTU!!
#ADEWA_2
#Ethiopia_Africa
#Menelik2_IbrahimTraore
#Burkina_Faso_Ethiopia_Africa

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!

*Mind Farming, Mind Mining and Minds Resetting International Motivational Speaker TEAM**GLIMS Plc., Ethiopia/Africa
**”Together Everyone Achieves More” PanAfricanAID Collaboration and Alliances Creation Foundation Under Formation!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst)
እኛ አፍሪቃውያን እያለን የሌለንና እየቻልን የማንችል በምእራባውያን ትርክት ዘር አዕምሯችን የተሰረቀ ፣
አዕምሯችንን ለአዕምሮ ሌባው ቲቪ በፈቃደኝነት ያሰረቅንና ይባስ ብሎ አሁን ደግሞ የራሳችንን ሀሳብ ማሰብ ትተን በቲክቶክ በሰዎች ሀሳብና ድራማ ቀንና ለሊት የምንጃጃል የትውልድ እዳዎች ፣
የምንሰራውንና የምንሰራራውን አናውቅምና ልዑል ፈጣሪ ፣ ታዳጊ ህፃናት ፣ ወጣቶች ፣ ትውልዱና እናት ምድራችን ይቅር በሉን!!

ይቅር በይን አፍሪቃችን የውጭ ናፋቂ ሆነናልና እራሳችንና የራሳችንን ስለምናኮስስና የምናመርተውን የማንጠቀምና የሞተ ሰውና የሞተ ፈረስ "ከሁማን ሔር" ፣ ፀጉር ማቅለሚያ(የተቸረን የተፈጥሮ ውበትና ፀጋ እያለን) ፣ አልባሳት ፣ በእጅ የተሰሩ ቦርሳዎች መጫሚያዎች ፣
መጠጦች ፣ ምግቦችና የአንገት ልብስ ሸማ ትተን በዲዛይነር ከረባት የታነቅን ባላመረትነው ምርት የምንኩራራ ፣ የምንኮፈስና እራሳችንና የራሳችንን
የምንንቅና የማንጠቀም ግራ ገብቶን ግራ የምናጋባ ማክያቶ ፣ ፒዛ ፣ ውስኪ ፣
ኮኛክና ቮድካ ቀምሰን አንዴ ኮሚኒዝም አንዴ ዴሞክራሲ የምንል የግድግዳ ሰዓት(Pendulum) ሆነን እዚህና እዚያ የምንረግጥ ተምረን ያልተማርን ምስኪኖች!!
(እንኳንም አልተማርኩ ባስኮላው ጥጉ አልደረስኩ!!)

የዛሬ 23 ዓመት ሰው ሆኛለሁ ሰው ነኝና(ኡቡንቱ*) ግን እኮ ያገባኛል ፣ ይመለከተኛል የቤተሰቤ የማሕበረሰቤ ደስታና ስኬት ደስታዬና ስኬቴ ፣ ስብራትና ውርደት ስብራቴና
ውርደቴ ፣ የብሔር ብሔረሰብ ቋንቋና ባሕል ቋንቋዬ ፣ ባሕሌ ፣ በሄድኩበት መገለጫዬ ፣ ክብሬና ኩራቴ ፣
የጥበቤ ፣ የአደዋ የአፍሪቃውያን ኩራት ኩራቴ ፣ የሀገሬ ፣ የአህጉሬና የትውልድና እናት ምድራች እዳ አለብኝ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?

ዝም ብሎ ሰው ነኝ ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፣
አፍሪቃዊ ነኝ ማለትስ ይበቃል ወይ ቃላችንን ካልኖርነው ፣ በየዕለቱ ካልተገበርነውና ካልኖርነው?!
እንጠንቀቅ ብዙ ዓይኖች(ካሜራዎች) ያዩናል የማናመልጣቸው የልዑል ፈጣሪ ፣ የማሕበረሰባችንና(የሰዎች ዓይኖች) ፣ የምድርና የጠፈር ካሜራዎች?!

ለማንኛውም "የተማረ ይማረኝ ፣
የተማረ ይግደለኝ
የነበረው ድሮ
የተማረ ይማረኝ
ይባል ተቀይሮ ፣
ዘንድሮ የተማረ
እንኳን ጠይቀኸው ፣
አይንህን አውጥተህ
ግደለኝ ብትለው ፣
መግደልን ብቻ ነው
ከመማር ያወቀው ፣
ስለዚህ ወገኔ የድሮ
አባባልህ አይጠቅምህምና
ተረቱን ቀይረህ
የተማረ ይማረኝ
ብለህ ደጅ ጥና::"!!
መልካሙ ፣ ዕሩሕሩሁ ፣ ቅን ሰው ፣ አካፋይ ፣ አገልጋይ ፣ ድንበርና ወሰን በጎ ፈቃደኛ ጥበበኛው አዲስ
አለማየሁ-ሰው ከአቢሲኒያ
ሥነ-ጥበብ ተቋም ሌላው አጋራችንና ምርኩዛችን የዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst) ቤተሰብ!!

እውነትም የተማረ ይማረኝ!!
#የተማረ_ይማረኝ
#ያልተማረ_ይግደለኝ
#ብሩሕ_ዜጋ*
#ሀስቢና_ፈጣሪ_ትውልድ
#የራሳችን_በራሳችን_ትምሕርት
#የትምሕርት_ሥርዓት
#የራስን_ሀሳብመፍጠር
#አጋዥና_እኔለኔ_የማይልትውልድ
#ባህላዊ_ግብርና
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst
#ThinkDreamEatDrinkWearAfrican

መተንፈስ ፣ ማመስገን ፣ ሰው
መሆን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድ ፣ ለእናት ምድራችንና ለታሪክ መኖር!!
UBUNTU!!
#ADEWA_2
#Ethiopia_AfricaFirst_NotAlone
#Menelik2_IbrahimTraore
#Burkina_Faso_Ethiopia_Africa

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!

*Mind Farming, Mind Mining and Minds Resetting International Motivational Speaker TEAM**GLIMS Plc., Ethiopia/Africa
**”Together Everyone Achieves More” PanAfricanAID Collaboration and Alliances Creation Foundation Under Formation!!
*እኔ ሰው የሆንኩት(የተሞረድኩት በደጋጎቹ) በደገፉኝና በበደሉኝ ነውና
ህመምና ቅንቀታቸው ህመሜና ጭንቀቴ እንዲሁም ደስታቸውና ስኬታቸው ደስታዬና ስኬቴ ነው!!
አንዳችን ለአንዳችንና ለሁላችን ሁላችን ለአንዳችንና ለሁላችን!!
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
“ኑ ወደ አፍሪቃ ለመቀበር"* ሳይሆን ለማስተካከል ፣ የተጣመመውን ለማቃናት ፣ የተበረዘውን ለማጥራት ፣ የተኛውን ለማንቃት ፣ ለማገዝ ፣ ለመደገፍ ፣ ለመምከር ፣ የእውቀት ፣ የሞያ ፣ የተሞክሮና የአቅም አክሲዮን ለማዋጣት ፣
ለመስራት ፣ ለማሰራት ፣ ለመበልፀግ ፣ አፍሪቃን ለማበልፀግና እዳችሁን/ንን ለትውልድና ለእናት ምድራችን ለመክፈል!!

Fellow Africans and Friends “Come to Africa Not to Be Buried” But to Correct, Support, Raise Your Ideas, Knowledge & Experiences You Gained and Capacity to Work, Create Wealth for Yourself, Your Family, Community, Nation and Africa!!

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

ጋሽ አያልነህ ሙላት እንዳለን እንዲህ ጉድ የሰራን አስኳላው ይሆን እንዴ?!
ለመሆኑ ምን ያህል እናውቃለን?!
How Much Do We Know?!
የመጣበትን የማያውቅ ህዝብ የሚሄድበትንና ያለበትን አያውቅም ይባላልና!!
Those Who Do Not Know Their Past Do Not Know Their Future or Their Present Situation!!

አሁንስ?!
ይህንን ብናወራና ብንመካከር ምን ያመጣሉ ያላቸው ምላስና ጉልበት ብቻ ስለሆነ?!
1. How About Now?! ምን እያደረግንና እየተደራረግን ነው?! What Are We Doing to Each Other and For Each Other?! እስቲ እራሳችንን በመስታወት እንይ?! Let’s See Ourselves in The Mirror!!
2. ማንና ምንድነን?! Who, What Are We and What Is Our Purpose of Breathing and Living for Nothing or No Thing?!
3. ለትውልዱና ለእናት ምድራችንስ ምን ዘር እየዘራን ነው?!
What Seeds Are We Planting for the Generation to Come and On Our Mother Earth?!
4. የምናስበው ፣ የምንበላውና የምንጠጣው ወይም የምንጠቀመው የማንን ሀሳብና የማንን ምርት ነው?! Whose Thoughts Are We Thinking and Who’s Products Are We Consuming Financing Our Own Poverty and AID for AID?!
5. ለምንስ እንደምንጣላና የጠባችን ምንጭ በማን እንደተዘራ እናውቃለንን?! Do We Know The Root Cause of Our Fights, Wars, Famine and 50 Years of African Nations Negative Zero Deficits?!
6. የምናምነው ታሪክስ የማንን ነው?! Whose Narratives Do We Trust and Follow?!
7. የምናመልከውስ ፈጣሪስ የማንን ነው?! Whose God Do We Worship The Universal, Colorless and Borderless GOD of All or Their God?!
8. የምንከተለውስ መፅሐፍ ቅዱስ ሙሉውን ወይም የጎደለውን ነው?! Which Bible Do We Read and Follow The Full Version Bible or Deliberately Deleted and Revised to Fit Their Agenda of Slavery and Controlling Africans “Their Slaves” Minds?!
9. ስንቶቻችን እግዚአብሔር ቀለም ፣ ሀይማኖት ፣ ዘርና ብሔር ሳይሆን ፍቅር እንደሆነ እናውቃለን!! How Many of Us Know That GOD IS LOVE and Not Any Race, Color, Ethnicity or Nationality!!

ኑ እስቲ እንነሳ እንማር ፣ እንማማር!!
ሁላችንም የምናውቀውን ፣ የታዘብነውንና ያየነውን እንደዚች ወጣት ከሀ እስከ ፐ እንናገር?!
አይዞን አንፍራ ወይም አንሽኮርመም?!
From A-Z!!
👉 https://youtu.be/3xgKOZDrX3M?si=31k5-R5CDsQm-VHX
https://youtu.be/3xgKOZDrX3M?si=31k5-R5CDsQm-VHX

ሰው መሆን ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖር አካፋውን አካፋ ማለት!!
(“Call a Spade a Spade”!!)

UBUNTU!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#NuNa_EthiopiaPlc.
#ኑ_ወደአፍሪቃ_ማሕበር
#መተባበር_ጥምረትና_መናበብ
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!

*Menelik II Captain Ibrahim Traore’ of Burkina Faso, the Other Reborn Atse Menelik of ADEWA-an African Victory Symbol-The Nightmare of Colonialism and The Scramble of Africa of The Berlin Conference Endorsed by The Catholic and Protestant Establishments and Not by the East or Oriental Orthodox Establishments, Reborn Patrice Lumumba and Thomas Sankara!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን እናት ምድራችን የምንቀባጥረውን ፣
የምንሰራውንና የምንሰራራውን አናውቅምና!!
#EnvironmentFirst

የማናመርተውን ባለመጠቀምና የምናመርተውን በመጠቀም ደህነታችንን ከማባባስና እኛ አፍሪቃውያን እራሳችን ተረጅነትና ጠባቂነታችንን ፋይናንስ ከማድረግ ወደባለፀጋነታችን እንመለስ?!?

እስቲ ከነገ ጀምረን በከረባት ከመታነቅ ፣ በውስኪና በኮኛክ ከመታጠብ ፣ የፈረንጅ ውስኪ ሀውልት በየቦታው ከማቆምና የውጭ ናፋቂ መሆናችንን ትተን እንደኔ ወደአንገት ሸማችን ፣ ጠላችን ፣ ሸክላችን ፣ ቀርክሀንና ወደራሳችን ፣ ወደአንድ አምላካችንና እናት ምድራችን እንዲሁም ሰው ወደመሆን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን ለመኖር ፣ ድንበርና ወሰን አገልጋይነትና እንደOUA/AU ለአፍሪቃውያን የሚቆም PanAfricanAID ዓለም አቀፍ ተቋም በማቋቋም ነፃ ወጥተን ሌሎች አፍሪቃውያንን ነፃ ወደማውጣት ሌሎቹንም ወደማዳን እንመለስ!!

ዛሬን በመተንፈሴ ካልተደሰትኩና ካላስደሰትኩ ፣ ወደውስጤ ሰላምና
ፍቅር ዓየር ስቤ(አስገብቼ)
ተመስገን ፣ ተመስገን ፣ ተመስገን ብዬ የህይወት ተልዕኮዬን ለውስጥ ሰላምና እርካታዬ ስል ይቅር ማለትን ፣ ሰዎችንና ሀሳባቸውን
(እብደታቸውን) መለየት ካልቻልኩና ካልተረዳሗቸው ፣ ማፍቀርን ፣ ማካፈልን ፣ ማገልገልን ፣ እዳዬን መክፈልን ዛሬ ስተነፍስና እየቻልኩ ካልተገበርኩ እንዲሁም አፍሪቃውያን የሚባሉበትን ምንጭና መፍትሔ ካልጠቆምኩ ፣ ለነፃነት መላው ኢትዮጵያውያን
በልዩነታቸው ውስጥ በህብረትና በጥምረት ዋጋ መክፈላቸውንና ፓን አፍሪቃኒዝም ከየት እንደተነሳና አሁን ምን ላይ እንዳለ የታየኝንና የማውቀውን ካላሳወቅሁ ፣ የደህነታችን ምንጭ የምናመርተውን ባለመጠቀማችንና የማናመርተውን የምንጠቀም የውጭ ናፋቂዎች መሆናችንን ፣ ቦርዴ ፣ ቁንዲፍቱና ጠላን ንቀን ለውስኪ ሀውልት የምናቆም መሆናችንን ፣ የባሕል ፣ የኢኮኖሚና የውጭ ዕምነት መንፈሳዊ አዕምሯችን የተሰረቀን የአዕምሮ ደሆችና ባሮች መሆናችንን እኔ ለአፍሪቃውያን ቤተሰቤ አሁንና ዛሬ ስተነፍስ ካልተናገርኩ
መቼና የት?!

የደገፉችን ፣ መንገድ ያሻገሩኝንና የበደሉኝን ፣ ያፈናቀሉኝንና ያስከፉኝን ሁሉም እኔን ሞርደው ሰው እንድሆን አንድ ከሆነ ከልዑል ፈጣሪ ፣ ዘር ወይም ሀይማኖት ሳይሆን ፍቅር የሆነ አምላክ ፣ ከቤተሰቦቼና ከማሕበረሰቤ ቀጥሎ ደጋጎቹም ይሁኑ ክፉዎቹ በደጉም ይሁን በክፉ ሞርደው ሰው
አድርገውኛልና ሁሉንም ክፉ አይንካቸው!!
ሁሉንም መጨረሻውንና እውነተኛውን መንገድ ያሳያቸው!!

ታምሩ ደገፋ-ሰው!!
የ23 ዓመት አዛውንት ሰው ከሆንኩ ፣ ከባነንኩና ከነቃሁ ፣ ከዘረኝነት ፣
ከብሔረተኝነት ፣ ከጠባብነት ፣ ከአክራሪነት ፣ ከጥላቻ ፣ ከቂም በቀል ፣ ከስጋትና ከጉጉት ፣ ከትዕቢት ፣ ከሀሜት(የሰውን ሥጋ) ከመብላትና ከቅናት ፣ ከማግበስበስ(GREED) እና እኔ ለኔ ከሚል አደገኛ አጥር እስር ቤት አምልጬ ሰው ከሆንኩ!!

#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#መፍትሔው_እኔነኝ
#እኔም_ለጎረቤቴ_ለሀገሬ_ለአፍሪቃ
#NoMoreAID
#DEBT_Cancelation
#AfricaUnite
#PeaceAndGreeningAfrica
#Made_InEthiopiaFirst
#Made_InAfricaFirst

ኡቡንቱ*
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID-A Renewed Vision Initiative of Global Collaboration and Partnership for Humanity, African Development by Africans for Africans from Africans and Friends Foundation Under Formation Way!!
#EconomicDevelopment
#Cooperation_Allainces
#African_Security
#Interdependence
#AntiRacism_SexismColonialism
“PanAfricanisም Was and Still Is
a Civil Societies Moving Wave & Growing Worldwide!!”-PanAfricanist Thought Leader!!

*የአፍሪቃውያን እሳቤ!!
እኔ ሰው የሆንኩት በእናንተ ነው!!
አንዳችን ለሁላችንና ሁላችን ለአንዳችን!!
የአንዳችን ህመምና ውድቀት የሁላችንም እንዲሁም የአንዳችን ደስታና ስኬት የሁላችን!!

እንደኔ ቢሆን እያንዳንዱ አፍሪቃዊ ታዳጊ ህፃናት ከእንግሊዝኛና ከፈረንሳይኛ ቋንቋ በፊት መማርና ማወቅ ያለባቸው የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውንና የዓለም አቀፍ ቋንቋ የሚሆኑትን አማርኛና እስዋሒሊኛ በተጨማሪም ታሪካቸውን እንዲያውቁና እንዲሁም ከኢኮኖሚና ከባሕል ባርነት ነፃ እንዲወጡ ማስተማር ያለብን መናፈቅና መጠቀም ያለባቸው ምርቶቻቸው የራሳቸው በራሳቸው የሆኑትን Made In Ethiopia እና Made In Africa ሆኖ መጠቀም የሌለባቸው የማይመርቱትን ምርት ነው!!
👉 ሌላው በየዕለቱ ማድመጥ ያለባቸው ዋ ያች አደዋን ነው!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT

እሺ እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?
Forwarded from Gashe Tamiru
ምነው ወጣት ወይም አዛውንት ሽማግሌ ወይም እንዲህ የሚያስተምረን ጠፋ?!

"ስልጡን አሽከርካሪ ህግ አክባሪ! አደባባይ ቀድመው ለገቡ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

የአእምሮን ስራ የሚያውክ ማንኛውንም ነገር ውስደው ወይም እየወሰዱ አያሽከርክሩ፤ እራስዎንና ወገንዎን ከአደጋ ይጠብቁ፡፡

የስልጡን አሽከርካሪ መለያ፤ ከማሽከርከሩ በፊት የትራፊክ ህጎችን ጠንቅቆ ማወቅ እና ማክበር ነው፡፡"-MoTL

እራስን ፣ የራስንና የሌላውን ህይወትና ማንነት አለማክበር ፣ ህግና ሥነስርዓትን መጣስ (እራስንና የራስን መናቅ) ፣ ለሌላው አሽከርካሪና እግረኛ አለማሰብና አለመጠንቀቅ ፣
ባለመኪና እግረኛን (እራስን*) መናቅና
እግረኛ(በባለመኪና*) መቅናት ፣ ከተፈቀደው ፍጥነት ከህግ በላይ ማሽከርከር ፣ ጠጥቶ መንዳትና በመኪና ጡሩንባ እንደሲኖ ትራክ ልዩ እንክብካቤ የሚሹ ልጆቻችንን ፣ እርጉዞችን ፣ አዕምሮ ህሙማንንና አካባቢን(አዕዋፋትንና እናት ምድራችንን) አሸባሪ መሆን አለመሰልጠን ፣ ሰው ሆኖ ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖርን መርሳት ፣ በጣም ኋላ ቀርነት ፣ ዝቅተኝነትና ሰገጤነት ነው!!

አሽከርካሪም እንሁን እግረኛ ፣ የተቀመጥንም እንሁን የተኛን፣ ሥራ ላይ ያለንም እንሁን የማናገለግልና ማሕበራዊና አካባቢ ፅዳትና ጥበቃ ግዴታችንን የማንወጣ ሁሌም ማሰብ ያለብን ህይወታችን(አሁንና አሁን መተንፈሳችንና) የሌሎችን ህይወት (መተንፈስና መኖርን*) በማሰብ እራሳችንን ከአደጋ መጠበቅ ነው!!

ዋናው መተንፈስ ነው!!
#Live_In_TheNow
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID Foundation Formation!!

👉 ዋ ያች አደዋ!!
@https://youtu.be/hGBv94fDzdI
እኔ በገባኝ መጠን እንዳቅሚቲ ግዴታዬን እየተወጣሁና እዳዬን ለመክፈል ይህንን ብያለሁ!!
አንቺስ?!
አንተስ?!
እርሶስ?!
እናንተስ?!?
*"ሌሎች እኛ ነን እኛ ደግሞ እነሱ ነን"
ኡቡንቱ!!
2025/06/14 17:50:32
Back to Top
HTML Embed Code: