Telegram Group Search
ሰው መሆን ብቻ በቂ አይደለም!!
ስተነፍስ የማይተነፍሱትን አሰብኩ!!
ስጎርስ የተራቡትን አሰብኩ!!
ስጠጣ ንፁህ ውሐ የማያገኙትን አሰብኩ!!
ልብስ ሳማርጥ የሚበርዳቸውን አሰብኩ!!
ከሰውም ሰው ነኝና የታመሙትን ፣ የሚያስታምሙትን ፣ ያዘኑትን ፣ የተጨነቁትን ፣ የተደበሩትን ፣ የታሰሩትን ፣ የተሰደዱትን ፣ የሚሰደዱትን ፣ ግራ የገባቸውና ግራ የሚያጋቡትንም እንዲሁም የጠገቡትንና ሁላችንም ነገ አፈር እንደምንሆን አሰብኩ!!
ይኼ ሁሉ ለዚህ ነው ወይ ብዬም አሰብኩ ፣ አሰላሰልኩ ፣ ተደመምኩም!!
እኔ እኮ እነሱ ነኝ እነሱም እኔ ናቸው አልኩ-እንድኡቡንቱ ኢትዮጵያውያን ቃሉን ሳያውቁት ተዋልደውና ተጋምደው የኖሩበትን ጥበብና አኗኗራቸውን እያሰብኩ!!

ለማንኛው ሰበር መልካም የአፍሪቃውያን ዜና አለኝ!!
Breaking Good Africans News!!
የአፍሪቃና የአፍሪቃውያን ቀን እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም
Africa’s and Africans Day-Sunday May 25, 2025 Celebration@ Ras Amba Hotel, GinfLe Addis Ababa, Ethiopia(Africa)!!

👉 የግል ፣ የማሕበርና ዓለም አቀፋዊ የኛ የአፍሪቃውያን ውሳኔ!!
Personal, Communal & Universal African Declaration!!

👉 አድራሻችን:-ዕይታችን ፣ ልባችንና የዕለት ተዕለት ተግባራችን!!
Our Address and Global Headquarters Are Our Will, Heart and Passion and Dedication for Better Tomorrow for Africans & Friends!!

👉 የቆዳ ቀለም ፣ ድንበር ፣ ወሰን ፣ ክልል ፣ የሀይማኖት ወይም የፖለቲካ ተቋም ፣ ቋሚ አድራሻ ወይም መሪና ተከታይ የለሽ በጎ ፈቃደኝነትና እዳን ለትውልድና ለእናት ምድራችን ከፋይነት እንቅስቃሴ!!
This Is a Grassroots Non Organization New Initiative of Global Partnership and Cooperation Working In Alliances With Anyone for Inner & Outer Peace and Greening Africa Initiative!!

👉 ቤተሰብ ለመሆን ሰው መሆን ብቻ በቂ አይደለም ከራስ በላይ ለዓየር ፣ ለሰው ፣ ለትውልድ ፣ ለአንዲት እናት
ምድራችን ፣ ለህልውናችን ፣ ለገፅታችንና ለጋራ ድላችን መኖር ግድ ይላል!!
To Be a Member One Must Be Beyond the Self, Live for Others, The Generation of Africans and Friends, Mother Earth and Our Global AID & WAR FREE Africa!!

👉 ተመስገን ዋናው መተንፈስ ነው!!
Thank GOD, The Peace & Green Maker!!
ይቅር በይን አንቺ ባለንበትና በሄድንበት ሁሉ የምንረግጥሽ አንድ እናት ቻይ ምድራችን!!
Dear Mother Earth Please Pardon Us for Polluting and Destroying You, The Rivers We Pollute and The Forest We Deforesting!!
#EnvironmentFirst

👉 እንኳን እንደዛሬው በየዕለቱ የአፍሪቃውያን ሰው መሆን ፣ ለሰው ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖር ( ኡቡንቱአዊነት*) ፣ ዓለም አቀፋዊ አፍሪቃዊነት ፣ እራስንና የራስን ንጉስነትንና ንግስትነት ማመን ፣
መቀበልና መተግበር እንዲሁም ሌሎችንና የሌሎችን ሰውነትና ሰብዓዊነት ማክበር ፣ ቅንነት ፣ እራስን መቀበልና እራስን መሆን ፣ ትልቅ ነንና ትልቅነትን አለመመኘት ፣ ስጋት ፣ ጉጉትና ጠላት አልባነት ፣ ከተረጅነትና ጠባቂነት ፣ ከዘረኝነት ፣ ከጠባብነት ፣ ከጎጠኝነት ፣ ከአክራሪነት ፣ ከቂም በቀልና ሙስና ፅዱነት ፣ ሰብዓዊነት ፣ በራስ መተማመን ፣
ከሀሜት ፣ ከጥላቻ ፣ ከማሽቃበጥና ከመንጋነት
መራቅ ፣ የማንንም ማንነት ፣ ዕምነት ፣ ቋንቋ ፣ ባሕልና ባንዲራና ዕይታ
እንደራስ ማክበር ፣ እሩህሩህሩህ ፣ መልካምነትና በጎነት ፣ ትሁት ፣ አካፋይ ፣ አገልጋይ ፣ እዳ ከፋይነት ፣ ሳይረሱ ይቅር ባይነት ፣ ቻይነት ፣ አጋዥነት ፣
አቃፊነት ፣ ደጋፊነት ፣ በጥበብና በማስተዋል ፣ በእምነት ፣ በተስፋና በመንፈስ ልዕልናና ነፃነት መኖር ፣ ከቁሳዊውና ገሀዳዊው ብልጭልጭ ፣
አላፊ ፣ ጠፊና የከንቱ ከንቱ ዓለም ይልቅ ለመንፈስ ፣ ለዕምነት ፣ ለዕይታ ፣ ለልብ ፣ ለአንደበትና ልዕልናና ብልፅግና መኖር ፣ ሆኖም መገኘት አደረሰን!!
We Are Universal Africans Inland Africa and The Diaspora Following The Wisdom and Spirit of UBUNTU & ADEWA Living for Others, The Generation and Mother Earth!!
We Are Human Being First Before Our Skin Colors, Place of Birth, Faith, Income, Status, ID Cards or Nationality!!
We Are Members of The CIVIL SOCIETY Who Are Colorless, Borderless, Religious or Political Ideology Institution FREE SO FAR Into Grassroots Peace & Greening Africa by Africans for Africans, from Africans and Friends Movement The Last 25+ Years a Movement That Started in The US!!

👉 ማዕበሉ ከየት ወዴት?!
The Wave from Where to Where?!
ዓለም ከተፈጠረች ጀምሮ የሰው ልጆች የነብስ መሻት ነፃ መሆን ተፈጥሯዊና መንፈሳዊ ፍላጎትና ሒደት!!
ኢትዮጵያውያን መርከበኞች/ነጋዴዎች(Abyssinian Baptist Church of NY(1808), የሔቲ ድል
(Haitian Victory), አደዋ የአፍሪቃውያን ድል(ADEWA African Pride & Victory የወለደው Gave Birth to ኢትዮጵያኒዝም
(Ethiopianisም)..............!!
Zoolu, Ashanti, Burkina Faso….Back to Addis Ababa, Ethiopia The Seat of AU WE MUST HELP/FIX TO STAND FIRST FOR THE INTEREST OF CONTINENTAL AFRICANS, THE DIASPORA AFRICANS IN THE 6TH REGION & AFRICA!!

👉 The NEW PanAfricanisም!!
#ዓለምአቀፍ_ውሳኔ
#TheUniversal_AfricanDeclaration
Date:-May 25, 2025
#Ethiopia_Africa*
#አማርኛ**
#Swahili**
#English***
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እያንዳንዳችንነን
ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን አንቺ አንዲት እናት ምድራችን!!
#EnvironmentFirst
ሰው ሆኛለሁና(መኖር ከጀመርኩ ገና 23+ ዓመቴ) የምኖረው ለህሊናዬና ለነብሴ መሻት ፣ ለሰው (ለወገን) ፣ ለትውልድ ፣ ለዕፅዋት ፣ ለባሕላዊ መድሐኒቶችና ለንጉሱና ለመፍትሔው ለቀርክሀ ችግኝና
ጫካ ፣ ለአዕዋፋት ፣ ለእንስሳት ፣ ለእናት ምድራችን ፣ ለጋራ ከተረጅነትና ጠባቂነት አልባ ለገፅታችን ፣ ለዓለም አቀፍ ሰውኛ ፣ ኢትዮጵያዊኛና አፍሪቃዊኛ
ክብራችንና ታሪካዊ ዳግማዊ አደዋ በልዩነታችን ውስጥ ህብረትና ጥምረታችን ድል ነው!!
ጥቅም ፣ መሬት ፣ ገንዘብ ወይም ዕይታ አልሻ ባለእዳ ነኝና እኔ ስሳሳት ካላረማችሁኝና እናንተ ደግሞ ስትሳሳቱ ካልጠቆምኩኝ እኔ ማን ነኝ ፣ ለምን ለማንና የት ነኝ?!

#ሰው_መሆን
#UBUNTU
#ሰፉ(Integrity)
#ሤራ((Community)
#አጋዥ
#እረጂ
#ህብርት
#ጥምረት
ዋናው መተንፈስ ነው?!
#EnvironmentFirst #PanAfricanAID The New Global Cooperation and Alliance-We Africans for Africans by Africans from Africans and Friends!!

ባለእዳ ድንበር ፣ ወሰን ፣ ክልል ፣ ልዩ ጥቅም ፣ አበል ፣ ጠላት ፣ ቅናት ፣ ቂም በቀል ፣ ስጋት ወይም ጉጉት ፣ የፖለቲካ ፣ የሀይማኖት ወይም ሚድያ ተቋም የለሽ ፣ ተንቀሳቃሽ አፈርና ተሰባሪ ሸክላ ፣ አገልጋይና በጎ ፈቃደኛ ታምሩ ደገፋ-ሰው!!
እድሜ:-23 ዓመት አዛውንት ሰው ከሆንኩና መኖር ከጀመርኩ!🤭!
መሬት ፣ ገንዘብ* ፣ ሥልጣን ወይም እውቅና የማልሻ በዚህና ዋናው መተንፈስ ነው በማለቴ ሰይጣንም በጣም የተቸገረብኝ ፣ የማይረብሸኝና
የማይቃወመኝ!🤭!🤭!🤭!

👉 ዋ ያች አደዋ!!
ዓለም አቀፍ የአደዋና የነፃነት ድምፃችን ጠ/ሚኒስተር ሚያ ሞትሌ!!
Our Other Voice PM Mia Motely's Upholding Insipration of Adwa Victory Said This@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT
*ገንዘብን ባላመልክም እንደውም ብፀየፍና ለገንዘብ ባልጏጏና ባልሻም ገንዘብ ለሚሹ ወገኖቼ ስል ግን ገንዘብ ማግኘትን አልጠላም!!
*አፍሪቃ
**Non Tribal
***Latin(Colonial)
Forwarded from Gashe Tamiru
Forwarded from Gashe Tamiru
ነብስ ይማር!!
RIP!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
"መተንፈስ አልቻልኩም"!!
ነብስ ይማር አፍሪቃዊ አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ!!
ጆርጅንም ይሁን ማንንም አንረሳም ነገር ግን ይቅር ብለናል ለራሳችን የውስጥ ሰላም ስንል!!
"I CAN’T BREATHE”!!
RIP George Floyd Our African American Brother!!
We Should Never Forget But Forgive THEM So We Be Free!!

ነግ በኔና በእናንተ ለነሱ ሰው ሳንሆን ጥቁር በመሆናችን @https://youtu.be/eg-JdMSw1Cg?si=rijOm0JNHbgcZGlo

How Long You Continue Be Blamed and Feel Ashamed as a White Race for All The Evil Acts Your Ancestors and Still in The House Do to Us Africans?!
Dear Fellow Liberal, People of Goodness & Kindness, People of Fairness, Justice, Forgiveness, Apology, Compensation and Repatriation White Rich and Poor Americans!!
This Is Your Moment & Time to Speak Out and Compensate, Pro Peace & Greening Africa Act!!
We Ask You to Stand With Us Africans at Home Inland and Wide for The West and Arabs to Apologize and Compensate The Entire African Race for All the Damages They Inflicted and Still Inflicting in the Name of “LOAN & AID”!!
Not Only They for Them to Cancel All Immoral and Illegal Loans & Debts for Debts!!

እንዋደድ ፣ ይቅር እንባባል እያልን ከምንጃጃልና
ከምናጃጅል(“Peace & Reconciliation”) ለራሳችን ስንል መዋደዳችንና ይቅር መባባላችንን ለሒደቱ እንተውና ይልቁንም በልዩነታችንና አለመግባባታችን ውስጥ ለጋራ ህልማችን ፣ ለክብራችን ፣ ከተረጅነትና ጠባቂነት ገፅታችን ነፃ ለመውጣት ፣ ለትውልዱና ለእናት ምድራችን ድንል እንደችቦ በአንድነት እንቁም!!
እራሳችንና የራሳችንን አክብረንና ተቀብለን የሌሎች አፍሪቃውያንን ማንነትና ምንነት እንቀበል እንዲሁም እናክብር!!

ነቅተናልና ያልነቁትን እናነቃለን!!
Awakened We Awaken The Sleeping Giant!!
ችግሩ እነሱ የሚያደርጉንና የሚያሴሩብን ሳይሆን እኛ ከእኛ በእኛ ለእኛ በልዩነታችን ውስጥ እንደአንድ የአፍሪቃ አሀጉር የአዳምና ሔዋን(አደምና ሐዋ) ቀደምት ቤተሰብ በአንድነት ስላልቆምን ነው!!

ትርፋቸውና ድላቸው የኛ መከፋፈል ፣ መናናቅና መወራረድ መሆኑንና ዘሩን የትና ምን ላይ እንደዘሩ እንዲሁም አሁን እያደረጉንን ያለውን ያወቅንና የባነንን አለን!!
ቁጥራችንም በመላው ዓለም እየጨመረና እየተፈላለግንና እየተወያየንም ነው!!
ማዕበሉም እየመጣ ነው!!

#ባንነናል_ነቅተናል_ገብቶናል
#መከፋፈልንናመናናቅን_እንፀየፋለን
#ትዕቢትንናጥጋብን_እንፀየፋለን
#ቅናትንናምቀኝነትን_እንፀየፋለን
#ጎሰኝነትንናጎጠኝነትን_እንፀየፋለን
#ዘረኝነትንናጠባብነትን_እንፀየፋለን
#እኔብቻማለትን_እንፀየፋለን
#ለኔብቻማለትን_እንፀየፋለን
#ሌብነትንናሙስናን_እንፀየፋለን
#ማርፈድንናሰበበኛነትን_እንፀየፋለን
#እውቀትናገንዘብማሸሸን_እንፀየፋለን
#አለን
#እንችላለን
#መፍትሔው_እኛነን
#ጥበባችን_ዕምነታችን_ማንነታችን
#AfricanWisdom_Education
#በቃ
#NoMore_Debt4Debt
#NoMore_AID
Africቃ(Ethiopia) Is Awakening
& Rising!!
#ማዕበሉ
#The_Wave
#ሰፉ(Integrity)
#ሤራ(ማሕበራዊ)
#UBUNTU
#ADEWA
#Ethioianisም
#NewPanAfricanisም
#AU_4AfricaFirst
#AU_4Africans
#AU_Amharic_Swahili
#UN_AmharicSwahili
#ECA_AmharicSwahili
#Support_SmallBusinesses
#Collaboration
#Alliances
#ቀርክሀ_ወርቅነው
#Bamboo_IsGold
#Bamboo_Villages
#Bamboo_Foresting
#UnitedPeaceGreeningAfrica

👉 ዜግነታችን:-ሰውነትና ዓለም አቀፋዊ አፍሪቃዊነት
(Ethiopianisም)!!
👉 ዓለም አቀፍ አድራሻችን:-ልባችን ፣ አንደበታችና ተግባራችን!!
👉እዳችን@ https://youtu.be/G2L7P1xF75s?si=ZkgGykbSjzuXQ1iL

A New PanAfricanAID
Alliances & Cooperation Global Partnership Foundation Formation Conversation & Declaration!!
@ኑና ኢትዮጵያ Plc.,
NuNa Ethiopia Plc.,
Addis Ababa, Ethiopia
Saturday May 3, 2025!!
TEAM-“Together Everyone Achieves More!!

ባለእዳ ድንበር ፣ ወሰን ፣ ክልል ፣ ልዩ ጥቅም ፣ አበል ፣ ጠላት ፣ ቅናት ፣ ቂም በቀል ፣ ስጋት ወይም ጉጉት ፣
የፖለቲካ ፣ የሀይማኖት ወይም ሚድያ ተቋም የለሽ ፣ ተንቀሳቃሽ አፈርና ተሰባሪ ሸክላ ፣ አገልጋይና በጎ ፈቃደኛ ታምሩ ደገፋ-ሰው!!
እድሜ:-23 ዓመት አዛውንት ሰው ከሆንኩና መኖር ከጀመርኩ!🤭!
መሬት ፣ ገንዘብ* ፣ ሥልጣን ወይም እውቅና የማልሻ በዚህና ዋናው መተንፈስ ነው በማለቴ ሰይጣንም በጣም የተቸገረብኝ ፣ የማይረብሸኝና
የማይቃወመኝ!🤭!
👉 ዋ ያች አደዋ!!
ዓለም አቀፍ የአደዋና የነፃነት ድምፃችን ጠ/ሚኒስተር ሚያ ሞትሌ!!
Our Other Voice PM Mia Motely's Upholding Insipration of Adwa Victory Said This@https://youtu.be/hGBv94fDzdI?si=YL3_NHeepAeWb9bT
*ገንዘብን ባላመልክም እንደውም ብፀየፍና ለገንዘብ ባልጏጏና ባልሻም ገንዘብ ለሚሹ ወገኖቼ ስል ግን ገንዘብ ማግኘትን አልጠላም!!
Forwarded from Gashe Tamiru
አንዳንዶች የረሱት የኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ውለታ!!
@https://youtu.be/RolO50qckvk?si=bYJhO6HBzPB9qdTphttps://youtu.be/RolO50qckvk?si=bYJhO6HBzPB9qdTp
Forwarded from Gashe Tamiru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መፍትሔው!!
The Solution!!
ማዕበሉ!!
The Wave!!
Africans Are Awakening and Africa Is Rising!!
We Ask AU to Stand for Africans, African Civil Societies and Africa!!
Respect, Fairness, Peace and Greening Africa!!
Forwarded from Gashe Tamiru
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
እንድንከበርና እንድንከባበር
እራሳችንን እንወቅ ፣ እናክብር ፣ እንከባበርም!!
To Be ReRespected as ONCE BEFORE by The World Let’s Us FIRST Respect Ourselves and
Each Other!!

ሰዎችንና ሀሳባቸውን እንለይ!!
ሀሳቤን ብትጠሉም እኔ እናንተ(ኡቡንቱ ነኝና) ሀሳቤን እንጂ እኔነቴን አትጥሉኝ እንዲሁም እኔም ሀሳባችሁ ባይጥመኝና ባይስማማኝም ሀሳባችሁን እንጂ እናንተን አልጠላም(ኡቡንቱ)!!
Let’s Separate The Person from His or Her Thoughts and Wishes and Not Hate the Person Because of His/Her Thoughts and Wishes as We Are Each Other and One(UBUNTU-“I AM BECAUSE WE ARE”)!!

ሌላው አማራጭ እንከባበር እንዋደድ መባባሉን ለሒደት ትተን(ማስመሰል ካልሆነ መቼም የምንዋደድና ይቅር የምንባባል አይመስለኝምና) ይልቁኑ ልዩነቶቻችን እንዳሉ ሆነው ኑ እንነሳ ለጋራ ህልማችንና ድላችን እንደጥቁር አፍሪቃ ከፋፋዮቻችን ከመምጣታቸው በፊት ኢትዮጵያ መላው አፍሪቃ(ኢትዮጵያ) ይባል ነበረና እንደአንድ የአፍሪቃ (የኢትዮጵያ) ህዝብ(ብሔር ብሔረሰብ) ኩሩ ጥቁር አፍሪቃዊነት ለጋራ ህልማችንና ከመንደርና ከጎጥ ወጥተን ዓለም አቀፋዊነት ፣ ከተረጅነት ፣ ከጠባቂነት እፍረትና አንድና እኩል ሆነን ሳለን በተዘራብን በጎሳ ፣ በዘር ፣ በብሔር ፣ በቋንቋ ፣ በሀይማኖት የመናናቅ እርኩስ ዘርና በተሰመረልን ድንበር ፣ ወሰንና ክልል ሳንወሰን ፣ ሳንገደብና ሳንታሰር በአንድ አሸናፊነት መንፈስ ሆ ብለን በመላው ዓለም እንነሳ!!
Let’s Learn to Separate the Person from His/Her Thoughts and Actions and Not Hate the Person Because of His/Her Thoughts and Actions as We Are Diverse But One(UBUNTU)!!

The Other Option Is Let’s Leave Our Love and Respect Never Realizing Talk and Dance of Each Other to The Song ONE LOVE by Brother Bob Marley Our King of Love(I Do Not Think We Will Ever Love and Forgive Each Other as Our Past and Current Wounds and Scars Are So Deep) But Rather Invest Our Wisdom and Energies to Come Together in Collaboration and Global Alliances So The Generation and Our Mother Earth Win!!

ሲያከብሩንም ሳያከብሩንም ሁሌም እራሳችንና የራሳችንን እናከብር!!
Whether They Respect or Disrespect Us, Let’s Respect Ourselves and Ours!!
👉 https://youtu.be/MstBjlhi2KQ?si=MmJm_l0yviEJaGIE

ዋናው መተንፈስ ነው!!
ይቅር በይን አንቺ ባለንበትና በሄድንበት ዓለም ቻይ የሆንሽ የሁላችን እንደየፀባያችንና ዕይታችን የሁላችን አንዲት እናት ምድራችን!!
What Matters The Most In This World for Us to BREATHE Clean Air!!
We Apologize to Our Only ONE Mother Earth!!
#EnvironmentFirst
#PanAfricanAID, a New Global Collaboration and Alliances Foundation Under Formation of PEACE & GREENING AFRICA FIRST,
We Africans by Africans for Africans from Africans and Friends, The Generation and Our Only One Mother Earth!!
2025/05/29 10:17:11
Back to Top
HTML Embed Code: