Telegram Group & Telegram Channel
ትናንት ምንም ይሁን ዛሬ አዲስ ጅምር ነው። ዛሬ እምወዳቸውን የመረጥኩዋቸውን ነገሮቼን ለማሳካት የምጓጓበት ቀን ነው ። ከጌታየ የተሰጠኝን ውድ ስጦታ ዛሬየን ተቀብየ በመጠቀም እስካሁን ድረስ ካሳለፍኩት የበለጠ እና የተሻለ የእኔ ምርጥ ቀን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ቀኔን ምርጥ የሚያደርጉልኝ መልካም እሳቤዎቼን እመርጣለሁ።
ዋናው እና ትልቁ እሳቤ ……አላህን ማላቅም ማጥራት ማመስገንም ይሆናል… ብቻ በንጋት ራስን መምከር ደግ ነው ብየ ራሴን መከርኩት ።

ለራሳችሁ መልካሙን ነገር አትንፈጉ ጥሩ ጥሩ ንገሩት ስጡት ገንቡት የባዶነት ስሜቱ ይጥፋ ተስፋችሁም ይለምልም የተሰጣችሁን ብርሀንም እዩበት… ……ሰባህል ኸይር

🌻🌻🌻 ራሀቱል ቀልብ ትወዳችሁዋለች

group-telegram.com/Rahatul_Qelb/13808
Create:
Last Update:

BY 🌻ራሀቱል ቀልብ ኢምርዐቱ ሷሊሀ 🌻

Share with your friend now:
group-telegram.com/Rahatul_Qelb/13808

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Update March 8, 2022: EFF has clarified that Channels and Groups are not fully encrypted, end-to-end, updated our post to link to Telegram’s FAQ for Cloud and Secret chats, updated to clarify that auto-delete is available for group and channel admins, and added some additional links. The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips. And indeed, volatility has been a hallmark of the market environment so far in 2022, with the S&P 500 still down more than 10% for the year-to-date after first sliding into a correction last month. The CBOE Volatility Index, or VIX, has held at a lofty level of more than 30. The Russian invasion of Ukraine has been a driving force in markets for the past few weeks. The message was not authentic, with the real Zelenskiy soon denying the claim on his official Telegram channel, but the incident highlighted a major problem: disinformation quickly spreads unchecked on the encrypted app.
from tw

Telegram 🌻ራሀቱል ቀልብ ኢምርዐቱ ሷሊሀ 🌻
FROM American