Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️

ነገ የልደተ ክርስቶስ (ገና) እለት ለመቁረብ የፈለገ ሰው ወይም ቀዳሽ ዲያቆናት ካህናት በሙሉ ዛሬ ያከፍላሉ! ማለትም ዕሮብ ማታ የበሉ ከቆረቡ በኋላ ነው የሚበሉት!

ለምን? ብላቹ ብጠይቁ ለፋሲካ ነው እንጂ ለልደት አለው እንዴ አክፍሎት ብትሉኝ?

ልክ ናቹ የለውም ነበር ግን አንድ ሕግ አለ ይህም ህግ ከመቁረብህ በፊት 18 ሰዓት ፁም የሚል ስለዚህ ይሄ ህግ እንድናከፍል ያስገድዳል!

ቅዳሴው ሌሊት ነው 6 ሰዓት ተገብቶ 8 ይወጣል ቁጠሩት እስኪ 18 ሰዓት የሚሞላው ስንት ሰዓት ቢበላ ነው? ቢያንስ 8 ሰዓትን ይዘን እንኳን ብንቆጥር! 8 1
7 2
6 3
5 4
4 5
3 6
2 7
1 8
12 9
11 10
10 11
9 12
8 13
7 14
6 15
5 16
4 17
3 18

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጠዋት 3 ሰዓት በልተን ነበር መቁረብ ያለብን! ግን ዛሬ ጾም ነው ኖርማሉ ፆም ማለት ነው ስለዚህ ዛሬን መፆም ስላለብን 3 ሰዓት አንበላም ስለዚህ ዕሮብ ማታ የበላ ነው መቀደስም መቁረብም የሚችለው!

ለምሳሌ ዛሬ ሐሙስ የቀደሰ ሰው የቆረበ ሰው ሊሊት አይቆርብም አይቀድስም!

ይህ ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን ነው!

ሼር አድርጉት ለብዙ ሰው ያዳረስ ተሳስተው እንዳይቆርቡ ሳያከፍሉ!

ሼር ሼር ሼር

ጥያቄ ሃሳብ አስተያየት በዚህ ያድርሱን!
@seratbetkrestiyan_bot
@seratbetkrestiyan_bot
👆👆👆👆
ዲ/ን ፍቅረ አብ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian

group-telegram.com/Tserezmut/854
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/854

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

You may recall that, back when Facebook started changing WhatsApp’s terms of service, a number of news outlets reported on, and even recommended, switching to Telegram. Pavel Durov even said that users should delete WhatsApp “unless you are cool with all of your photos and messages becoming public one day.” But Telegram can’t be described as a more-secure version of WhatsApp. In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market. "This time we received the coordinates of enemy vehicles marked 'V' in Kyiv region," it added. During the operations, Sebi officials seized various records and documents, including 34 mobile phones, six laptops, four desktops, four tablets, two hard drive disks and one pen drive from the custody of these persons. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup.
from tw

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American