ሰበር ዜና
ዕዳነች ዘመቻ አስጀመረች
የተዋህዶ ልጅ ሆነህ ይህን መረጃ Share አድርገህ ዘመቻዋን ካልቀለበስክ ማዕተብህን በጥሰው! የሚዲያ ኃያልነት ከንቲባዋ እንኳ ተረድታ አንተ እንዴት ለshare ትለመናለህ??? ለዛውም ለቤተክርስቲያን???
ዕዳነች እባቤ በቤተክርስቲያን ላይ በምትሰራው ተንኮል ከሕዝብ የተነሳባትን ተቃውሞ ለመቀልበስ ዘመቻ አስጀመረች!
የአዲስ አበባ ከንቲባ ዕዳነች ዕባቤ ሰሞኑን
ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ የተነሳባትን የሕዝብ ተቃውሞ ለማስቀልበስ አዲስ ዘመቻ በማሕበራዊ ድረገጽ ላይ እንዲከፈትላት ተደርጓል። ይህ ዘመቻ ዋና ማእከሉን የከንቲባዋ ቢሮ አድርጎ በተዋረድ በመስተዳደሩ፣ በየክፍለከተሞች፣ በየወረዳዎችና በየማሕበራት የተሰራጨ ሲሆን ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተሳትፎ የሚያደርጉ ሁሉ ይህንን ዘመቻ በመቀላቀል እኔም አዳነች አቤቤ ነኝ የሚለውን ዘመቻ እንዲቀላቀሉ ያስገድዳል።
ይህንን ዘመቻ አስመልክቶ የሚለቀቁ ጽሁፎችንና ምስሎችን ወዲያው በፊሰ ቡክና በቴሌግራም መለጠፍ እንዲሁም ፕሮፋይል ፎቶዎችንና ከቨር ምስሎችን በአዳነች አቤቤ ምስል ማስጌጥ ግዴታ ነው። ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ያላቸው ግንኙነት መልካም እንደሆነና ሲኖዶሱ ሲጠሯቸው ፈጥነው እንደሚሄዱና ሕዝባዊ ኃላፊነታቸውንም እንደሚወጡ የሚገልጹ ፅሁፎችን እንዲሁም የከንቲባዋን ገጽታ የሚገነቡ ጽሁፎች ከከንቲባው ቢሮ ለበታች አመራሮች ከመሰራጨታቸውም በተጨማሪ ከንቲባዋን የተመለከቱ የተለያዩ ጽሁፎችን በመጻፍና ሼር በማድረግ ስራ ላይ አመራሮች ሁሉ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ የሚያስገድድ መመሪያ መበተኑን የከንቲባዋ ጽሕፈት ቤት ምንጮቻችን ገልጸዋል።
ይህ የሚሆነው እኛ ሞተን ነው ቆመን??? ፍጠኑ የተዋህዶ ልጆች!!!!
She ain't my mayor
Kantiibaa koo mitti
ከንቲባዬ አይደለችም

Watch "Ethiopia fotball" on YouTube
https://youtu.be/49mqRcLvEw0
https://youtu.be/49mqRcLvEw0