Telegram Group & Telegram Channel
እንዳያመልጠኝ እያሉ ተጠንቅቀው ሲሄዱ ሲሄዱ ኪሎው እየጨመረ መጣ!!
በእየ አምስት ደቂቃው ሲሄዱ ኪሎው ይጨምራል ፣ ሲያዝሉት አንድ አርባ ኪሎ ነበር አሁን ደግሞ ሰባ ሆነ ፣ ሰማንያ ሆነ፣ ዘጠና ሆነ ፣ መቶ ሆነ 160 ሆነ እንዴ! አሁን መራመድ አቃታቸው እና መሬት ጋር አወረዱት እና አንተ ሰውየ ! እንዴት ነው ነገሩ ? በጣም ከበድከኝ ፣ ቅድም እና አሁን አንድ አይደለህም ። ከብደኸኛል ግደለም !!ይመጣል ይገለጣል የተባለው እግዚአብሔር አንተ ትሆን አሉት።አወ አባታችን ሁሉም እያየኝ ትቶኝ አለፈ እርሰዎ ግን አገኙኝ ፣ አቀፉኝ እግዚአብሔር ማለት እኔ ነኝ ብሎ ተሰወረ።

እናም ወዳጆቻችን ሆይ እግዚአብሔርን ማግኝት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ እግዚአብሔር ማነው ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል 👉እግዚአብሔር ማለት የተቸገረ ሰው ነው፤
👉እግዚአብሔር ማለት መንገድ የሚያሻግረው ያጣ አይነ ስውር ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ከስራው የተፈናቀለ ማለት ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ያለ በደሉ ታስሮ በእየ እስር ቤቱ ያለ ማለት ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ተምሮ እንዳልተማረ ሆኖ የሰው ፊት የሚገርፈው ማለት ነው።
👉እግዚአብሔር ማለት ድግሪውን እና ድፕሎማውን እስኪይዝ ድረስ የስራ እድል አጥቶ ዛሬም የቤተሰብ ሸክም ሆኖ መግቢያ ቀዳዳው የጠፋው ነው።
እግዚአብሔር ማለት 👉እንዳይለምን ያፈረ እንዳይሰራ የደከመ ፣ እጅ የተቆረጠ ፣ መብላት እየፈለገ የራበው ሰው ነው ።

እናም ወዳጄ ሆይ እግዚአብሔርን እንዲታገኘው ከድሆች ሆድ ውስጥ ባንክ ቤት 👈 ክፈት።

በዚች በጭንቅ ጊዜ በርህን ዘግተህ ተቀመጥ ተብሏል !
አደራ ጎተራህን ሞልተህ ፣ ገንዘብህን ባንክ ቤት አስቀምጠህ ፣ ቤትህ ውስጥ እንደፈለክ እየበላህ ፣ ድሃው ጎረቤትህ ስጠኝ እስኪልህ አትጠብቅ ፣ በርሃብ ከሞተ በኋላ ለመቅበር ከመሄድ አስቀድመህ በህሌናህ አስበው በቤትህ ከቤተሰብህ ጋር ሸሽገው ።

እግዚአብሔርን ማየት ይህ ነው። ሁላችንንም ለማየት ያብቃን አሜን ፫

ይችን ጹሁፍ share 👈ብታደርጉ የብዙዎችን መልካም ፍቃድ ትጠይቁባታላችሁ
የናተው channel @theonlytruth1
@theonlytruth1

group-telegram.com/theonlytruth1/33
Create:
Last Update:

BY እዉነት ብቻ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/theonlytruth1/33

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

'Wild West' Investors took profits on Friday while they could ahead of the weekend, explained Tom Essaye, founder of Sevens Report Research. Saturday and Sunday could easily bring unfortunate news on the war front—and traders would rather be able to sell any recent winnings at Friday’s earlier prices than wait for a potentially lower price at Monday’s open. Telegram was founded in 2013 by two Russian brothers, Nikolai and Pavel Durov. As the war in Ukraine rages, the messaging app Telegram has emerged as the go-to place for unfiltered live war updates for both Ukrainian refugees and increasingly isolated Russians alike. In February 2014, the Ukrainian people ousted pro-Russian president Viktor Yanukovych, prompting Russia to invade and annex the Crimean peninsula. By the start of April, Pavel Durov had given his notice, with TechCrunch saying at the time that the CEO had resisted pressure to suppress pages criticizing the Russian government.
from tw

Telegram እዉነት ብቻ
FROM American