Telegram Group & Telegram Channel
ሁሉም ሲያያት ለአልጋ የሚመኛት ሴት መሆን ስልችት ብሎኛል። ከስሜት ጡዘት በኃላ ጀርባ የሚሰጣት ሴት መሆኔ ደግሞ ስብርብር አድርጎኛል።

ደግሜ ደጋግሜ ራሴን ቀጥቼዋለው! ምርር ... ትክት ብሎኝ 'ሁለተኛ...' እርም ብዬ ምዬ ተገዝቼ ተመልሼበታለው፤ ተመላልሼበታለው!

ራሴን ታዝቤዋለው! ሰው እንዴት? ደግሞ ደጋግሞ ባቆሰለው ነገር ዳግም ለመቁሰል ይሄዳል?

የድሮዋ እኔን አጥቻታለው። ህሊናዬንም በመጠጥ ካላራስኩ የሚንቀሳቀስ ስጋ የለኝም። ለነገሩ የሚሰክር ነፍስ ሲኖረኝ አይደል!

መፈለግን እ'ኮ እፈልጋለሁ! መወደድን ከዛም ሲያልፍ መከበርን! አዝኜ ሳለቅስ የመጀመሪያዋን ማበሻ መሐረብ የሚሰጠኝን፣ የደስታዬ ልክ የለሽ ሳቅ የሚያስፈግገውን ፣ አቅም አጥቼ ስወድቅ ምርኩዝ የሚሆነኝን እናፍቃለው.... ግን ብዙ ርቀት ሳልሄድ ሽምቅቅ እልበታለሁ!

በፍቅር እቅፋት ፈውስ የሚሆነኝን ደረት ... ሀሴት ሲያስፈነድቀኝ ትኩስ ትንፋሼን ምጌው ከናፍሮቼን ከከናፍሮቹ የማገናኘውን እንጂ!

አሁንም .....

በቅንዝራም ዐይኖቹ አካላቴን የሚያራክሰውን ወንድ ነፍሴም ገላዬም ትፀየፋዋለች!

ቢሆንም..... ታጥቦ ጭቃ!

@yabsiratesfaye ለወዳጅ ለዘመዶ ያጋሩ

group-telegram.com/yabsiratesfaye/132
Create:
Last Update:

BY አርያም - ARYAM

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/yabsiratesfaye/132

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday. Perpetrators of these scams will create a public group on Telegram to promote these investment packages that are usually accompanied by fake testimonies and sometimes advertised as being Shariah-compliant. Interested investors will be asked to directly message the representatives to begin investing in the various investment packages offered. Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels.
from tw

Telegram አርያም - ARYAM
FROM American