Telegram Group & Telegram Channel
#Update

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

በዚህም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑ ተገልጿል።

አመልካቾች የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር መግቢያ የሚለዉ ላይ አስገብተው እንዲሞክሩት የተጠቆመ ሲሆን በሚያስገቡበት ጊዜ ባዶ ሰንጠረዥ ከመጣልዎት አልተመረጡም ማለት እንደሆነ ተጠቁሟል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ከአንድ ሥራ መደብ በላይ ያመለከቱ አመልካቾቾ መፈተን የሚችሉት በአንዱ ብቻ መሆኑን ገልጿል።

በፈተና ሠዓት የተሠጥዎትን የምዝገባ መለያ ኮድ፣ የተፈተኑበትን የስራ መደብ መጠሪያ በፈተና አቴንዳንስ ወረቀት ላይ መፃፍ እንዲሁም እራስዎን የሚገልፅ መታወቂያ እንዳይረሱ ተብላችኋል።

ሆኖም መረጃዎን ለማየት የሚያገለግለው https://www.pshrdb.gov.et አሁን ላይ ይህንን አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን አመልካቾች ጠቁመዋል።

group-telegram.com/JobCome/4787
Create:
Last Update:

BY Job Ethiopian

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/JobCome/4787

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

As a result, the pandemic saw many newcomers to Telegram, including prominent anti-vaccine activists who used the app's hands-off approach to share false information on shots, a study from the Institute for Strategic Dialogue shows. These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise. Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. Since its launch in 2013, Telegram has grown from a simple messaging app to a broadcast network. Its user base isn’t as vast as WhatsApp’s, and its broadcast platform is a fraction the size of Twitter, but it’s nonetheless showing its use. While Telegram has been embroiled in controversy for much of its life, it has become a vital source of communication during the invasion of Ukraine. But, if all of this is new to you, let us explain, dear friends, what on Earth a Telegram is meant to be, and why you should, or should not, need to care. After fleeing Russia, the brothers founded Telegram as a way to communicate outside the Kremlin's orbit. They now run it from Dubai, and Pavel Durov says it has more than 500 million monthly active users.
from ua

Telegram Job Ethiopian
FROM American