group-telegram.com/Silehuluum/291
Last Update:
🔆ላፕቶፓችን💻 ላይ ያለውን #ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን📲
መጠቀም እንችላለን❓
1️⃣ right click በማድረግ run as administrator የሚለውን በመጫን👆 #CMDን ይክፈቱ።
2️⃣. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ ➡️ netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው✅
3️⃣. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት➡️ netsh wlan set
hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password
⚠️ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን
⚠️KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን።
4️⃣. በመቀጠል የኔትዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ ➡️ Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥና ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን።
✅ከዛም #OK በለን እንወጣለን
5️⃣. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:
ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን።
6️⃣. አሁን ሞባይላችንን📲 wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር✔️ እንችላለን።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ። ✔️Join Us ፦ @Silehuluum
BY Silehulum ስለ ሁሉም
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/Silehuluum/291