Telegram Group & Telegram Channel
ይድረስ ለወዳጆች
ልደቴን በደግነታችሁ አድምቁት!
ሜሮን ማርዮ እባላለሁ፤ ላለፉት ስድስት ዓመታት የልደት ቀኔን በተለያዩ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ በማክበር አሳልፌያለሁ፡፡ በዚህ ዓመትም ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ ደረጃ አካባቢ በሚገኘው ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ግቢ ውስጥ ልደቴን በማህበራዊ ግልጋሎት ከናንተ ከወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ ጋር ለማሳለፍ አስቤያለሁ፡፡ ቅዳሜ ሰኔ 12 ቀን ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ እዚያው እንገናኝ፡፡
ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት እድሜያቸው ከ0 ዓመት ጀምሮ እስከ 13 ዓመት ድረስ ያሉ የካንሰር ታማሚዎችን የሚደግፍ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡
እጃችሁ ከምን፦ ቴምር፣ ብስኩቶች፣ የዱቄት ወተት፣ የልጆች አልባሳት፣ የስዕል ደብተሮችና እርሳሶች፣ የህጻናት መጽሐፍት እና ሌሎች ለህጻናቱ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዛችሁ ጎራ በሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925416141 ይደውሉ፡፡

group-telegram.com/YogawithMeron/72
Create:
Last Update:

BY Yoga with Meron Mario

Share with your friend now:
group-telegram.com/YogawithMeron/72

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Since January 2022, the SC has received a total of 47 complaints and enquiries on illegal investment schemes promoted through Telegram. These fraudulent schemes offer non-existent investment opportunities, promising very attractive and risk-free returns within a short span of time. They commonly offer unrealistic returns of as high as 1,000% within 24 hours or even within a few hours. However, the perpetrators of such frauds are now adopting new methods and technologies to defraud the investors. "Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added. This ability to mix the public and the private, as well as the ability to use bots to engage with users has proved to be problematic. In early 2021, a database selling phone numbers pulled from Facebook was selling numbers for $20 per lookup. Similarly, security researchers found a network of deepfake bots on the platform that were generating images of people submitted by users to create non-consensual imagery, some of which involved children. "There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices.
from ua

Telegram Yoga with Meron Mario
FROM American