group-telegram.com/miny_quates/1342
Last Update:
ባልና ሚስት💑 ሻወር 🚿ተራ በተራ እየወሰዱ ሚስት 👰ቀድማ ጨርሳ ባል በተራው🤵 ሲገባ በር ተንኳኳ።
ሚስት ፎጣ አሸርጣ በሩን🚪🚪 ልትከፍት ትሄዳለች👣👣።
ስትከፍት የባሏ 💁የመስሪያ ቤትሰው ነው👨⚖። ሰውየው:– "ባልሽን🤵 ፈልጌ ነበር"?? ይላታል
ሚስተየዋ:–" ሻወር🚿 እየወሰደ ነው"
ብላ ስትመለስ🚶♀ ተመልሶ ሊሄድ አለና🚶😒😁 ዞር👴ብሎ
ሰውየው:–"ጡትሽን😳😁 አሳይኝና👀 100💵💵 ብር ልስጥሽ" ብሎ ጠየቃት "???"
ትንሽ አሰብ🤔🤔 አደረገችና...
ሚስተየዋ:–"ማየት ብቻ?"👀😀
ሰውየው:– "አዎ"🤓😁🗣
ከፈት አድርጋ አሳየችው🙈😳😳
መቶ 💵ብሩን ይሰጣትና አሁንም🤔 እንደመሄድ 🚶♀🤷ብሎ ተመልሶ ዞር 😒እያለ🤷♂
ሰውየው:– "ካስነካሽኝ🤗🤗 😋ደሞ 200 ብር 💵 እጨምርልሻለሁ+++"😁😉
አሁንም ትንሽ አሰብ አድርጋ🤔🤔😃..
ሚስተየዋ:– "መንካት ብቻ?"😒😝
.
.
ሰውየው:– "አዎ!"🙃😎😋
ሚስተየዋ:– "እሺ"🔥🔥
አሁንም ከፈት አድርጋ ታስይዘዋለች።😳😱
ትንሽ ያዝ አድርጎ 🍑ይቆይና ለቆ ሁለት 💵💵መቶ ብሩን ሰጥቶ ዞሮ ይሄዳል🚶🚶😳።
ሚስተየዋ:–"መልእክትህ ግን ምን ነበር?" 😁 አለችው እየሄደ🚶♀
ሰውየው:–"ጓደኛክ 🗣መጥቶ ነበር "
ብቻ በይልኝ አላት..😉😉
.
ባልም ከሻወር ሲወጣ🚿🚿
.
.
ባልየው:– "ማን ነበር በር ያንኳኳው"? 😒
.
ሚስተየዋ:– "ያ የመስሪያ ቤት ጓደኛክ ነው"😁😁😑
.
.
ባልየው:–"እ .... ታዲያ የት አለ?" 😒☹️
.
.
ሚስተየዋ:–"ሻወር🚿ውስጥ ነው" ስለው ሄደ 🚶🚶🤷♀
.
ባልየው:–"300ብር💵💵 ሰጠሽ አይደል?"
.
.
ሚስተየዋ:– "አ.....ዎ... እንዴት አወክ?" 😱😱 ብላ ደንገጥ አለች
.
ባልየው:– "ለ አስቸኳይ ጉዳይ ፈልጎት ቢሮ እያለን ተበድሮኝ ነበር" !
ሚስተየዋ:–""የምትለው ጠፍቷት
#Join_and_share
@naflina
@naflina
BY £イłყ¤ ⓞƒƒɨⓒムℓ
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/miny_quates/1342