Telegram Group Search
በትወና መስክ መሥራት ለምትፈልጉ ፤

የ፳፻፲፯ ሁለተኛ ዙር በተለያዩ የስነ-ጥበብ ስራዎች ላይ የምንፈልገው የተዋናይ ብዛት ፪፻{200} ነው።

በመሆኑም የቻላችሁትን ያክል ፍላጎት ላላቸው ይህን ማስታወቂያ በማጋራት በዚህ ዕድል በመጠቀም እንዲችሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

ለመመዝገበ ይሄን ይጫኑ ፡
👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/01/blog-post.html

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለተዋናዩች #በትወና

www.group-telegram.com/openplatforms.com
በፀሐፊ-ተውኔት - ደራሲ መስራት ለምትፈልጉ።

በዚህ ዓመት { ፳፻፲፯ ዓመት } ጣዝማ PRODUCE ለማድረግ በጀት ከመደበላቸው የስነ-ጥበብ መስኮች ውስጥ በጽሑፈ-ተውኔቶች መስክ ብቻ በድምሩ ፫፻፺ { 390 } የጽሑፈ ተውኔት ሥራዎችን ለመግዛት ፍቃድ የሰጠ ሲሆን ።

በዚህም መሰረት open platform በዚህ የሁለተኛ ዙር የጽሑፍ ምልመላ ስራው ከዚህ በታች በተቀመጠው ልክ ጽሑፈ-ተውኔቶችን ይፈልጋል።

፩ኛ- የሬዲዮ ድራማ ፡ ፻፹ { 180 } ባለ አንድ ክፍል ሙሉ ስራቸው የአለቀላቸው ጽሑፈ-ተውኔቶችን መግዛት ይፈልጋል።

፪ ተኛ - የስነ-ራዕይ ጥበብ ጽሑፈ-ተውኔቶች { የፊልም ጽሑፈ-ተውኔቶች } ብዛታቸው ፪፻፲ { 210 } የሆኑ ወጥ ባለ አንድ ክፍል ጽሑፈ-ተውኔቶችን መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መስክ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።

መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች ያለውን የመጀመሪያ ዙር መመዝገቢያ ቅጽ እንድትሞሉ በአክብሮት እንጋብዛለን { ይህን ቅጽ አስቀድመው ሞልተው ከሆነ ድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም }

ለመመዝገበ ይሄን ይጫኑ ፡
👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/01/blog-post.html

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለጻሕፊያን #ለደራሲ #ደራሲያን

www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM pinned «እንደምን ሰነበታቹ አብራችሁ ስለሆናቹ እናመሰግናለን የዚህ ዓመት ሁለተኛ ዙር ስራዎችን አብራችሁን እንድትሰሩ የ OPEN PLATFORM መድረካችን ተከፍቷል ፤ በዚህ ሣምንት ዓርብ { ጥር ፱ ቀን ፲፻፲፯ ዓ.ም } ጀምረን በስነ-ጥበብ መስኩ ለምንሰራቸው ስራዎች አብራችሁን እንድትሰሩ ማስታወቂያዎችን እናወጣለን። የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ ፡ 😍 👇🏾👇🏾👇🏾 www.group-telegram.com/openplatforms.com ለማንኛውም…»
OPEN PLATFORM pinned «የዚህን ዓመት ሁለተኛ ዙር የስነ-ጥበብ ስራዎች ላይ መሣተፍ የሚስችለውን ዋና ቅጽ እንድትሞሉ አቅርበናል ፡ ይኼን ማስፈንጠሪያ በመጫን በድህረ-ገጻችን እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን ፤ 👇🏾👇🏾👇🏾 https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/01/blog-post.html ይህ ቅጽ ሁሉንም ስራዎች ላይ እንድትሳተፉ የሚያደርግ ሲሆን ፡ የእያንዳንዱን ስራ ላይ እንድትሳተፉ የሚያስችላቹ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን…»
እንደምን ሰነበታቹ ፤

በዚህ ሣምንት ዋናውን ምዝገባ ስናደርግ ቆይተናል { ዋናው ምዝገባ አሁንም አልተጠናቀቀም } ከነገ ዓርብ ጀምረን ደግሞ በዚህ ስድስት ወራት በምንሰራቸው የተለያዩ ስራዎች ላይ በቀጥታ ወደ ስራ የሚያስገቡዋቹ ማስታወቂያዎችን ማቅረብ እንጀምራለን ፤

ዋናውን ምዝገባ ላደረጋቹ በሙሉ ከልብ እያመሰገንን ፡ ከነገ ጀምረን በሰጣችሁን የኢ-ሜል አድራሻቹ ቀጣይ ሂደቶችን የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን ።

መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን።

Open platform ስራ አስፈጻሚ ፤

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

www.group-telegram.com/openplatforms.com
ተዘጋጅታቹሀል ?

ነገ ቅዳሜ ፳፬ ፳፻፲፯ እስካሁን ምዝገባ ስታደርጉ የነበራቹ በሙሉ በቀጥታ ወደ ስራ የሚያስገባቹሁን ማስታወቂያዎች እናቀርባለን።

በእርግጠኝነት በእነዚህ መድረኮች የምትሳተፉ ሁላችሁም ሊያስተናግድ የሚችል የስራ አቅም አልንና እባካቹ ተጠቀሙበት።

Open platform ስራ አስፈጻሚ ፤

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

www.group-telegram.com/openplatforms.com
ለተዋናዮች ፤
በሬዲዮ ድራማ መስራት ለምትፈልጉ ፤

በሬዲዮ ድራማ መስክ ተወናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡

መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች ያለውን የመጀመሪያ ዙር መመዝገቢያ ቅጽ እንድትሞሉ በአክብሮት እንጋብዛለን { ይህን ቅጽ አስቀድመው ሞልተው ከሆነ ድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም }
ለመመዝገበ ይሄን ይጫኑ ፡
👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/02/rt25.html

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለተዋናዮች

www.group-telegram.com/openplatforms.com
ለደራሲያን / ፀሐፊያን ፤

የሬዲዮ ድራማ ጽሑፈ-ተውኔት ለመግዛት የወጣ ፤
የሬዲዮ ድራማ ጽሑፈ-ተውኔት ለማቅረብ ፍላጎት ላላቹ ሁሉ በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዛለን ፤ ጣዝማ በዚህ ዓመት የሁለተኛ ዙር የስራ ግዜ ላይ በሬዲዮን ድራማ መስክ ሙሉ ስራቸው የአለቀላቸው ፻፹ { 180 } ባለ አንድ ክፍል ጽሑፈ-ተውኔቶችን መግዛት ይፈልጋል።

እናንተም በዚህ መድረክ እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን ፤ ከዚህ በታች በአለው መስፈንጠሪያ በመጫን በነጻ በድህረ-ገጻችን ላይ ይመዝገቡ ፤
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/02/rds25_1.html

የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ፡፡
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
www.group-telegram.com/openplatforms.com

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለደራሲያን #ፀሐፊያን

www.group-telegram.com/openplatforms.com
የአዘጋጅ ረዳት ሆነው ለመስራት የወጣው የስልጠና ዕድል ፤ ለሴቶች ብቻ
በተለያዩ የስነ-ጥበብ ሥራዎች ላይ አዘጋጅ ሆኖ መስራት ፍላጎት ለአላቸው ይኼን ዕድል የዓመቻቸን ሲሆን በዝግጅት ሥራዎች ላይ ለመስራት ፍላጎት የአላቹ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

ዕድሉን የምንሰጠው ለ10 ሰዎች ብቻ ነው ፤ በዚህ ዕድል መጠቀም የሚችሉት ዕድሜአቸው ከ19 ዓመት እስከ 24 ዓመት ለሆናቸው ሲሆን መሣተፍ የምችሉት ሴቶች ብቻ ነው፡፡

መሣተፍ ትፈልጊያለሽ ፤
ይኼን በመጫን ምዝገባ እንድታደርጉ እንጋብዛለን፡፡
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/02/blog-post.html

የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ፡፡
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
www.group-telegram.com/openplatforms.com

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#አዘጋጅ_ረዳት

OPEN PLATFORM pinned «ለተዋናዮች ፤ በሬዲዮ ድራማ መስራት ለምትፈልጉ ፤ በሬዲዮ ድራማ መስክ ተወናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡ መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች ያለውን የመጀመሪያ ዙር…»
እንደምን አደራቹ

ምዝገባ ካደረጋቹ በሆላ ፡ በትክክል ስለመመዝገባቹ ፡ ማስተካከያ ማድረግ ካለባቹ ፡ ቀጣይ የስራ ሂደታችሁን የምናሳውቀው ምዝገባ ባደረጋችሁት ኢሜል መልዕክት ስለምንልክ ለምን አትመለከቱም ?

እባካቹ ምዝገባ ያደረጋቹ በሙሉ የኢሜል አድራሻችሁን ተመልከቱ።

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#አዘጋጅ_ረዳት

www.group-telegram.com/openplatforms.com
በፊልም ስራዎች ላይ በትወና መስራት ለምትፈልጉ ፤

ለተዋናዮች ፤ 2-25

በፊልም ስራዎች ላይ ተዋናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡

መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች ያለውን መመዝገቢያ ቅጽ እንድትሞሉ በአክብሮት እንጋብዛለን { ይህን ቅጽ አስቀድመው ሞልተው ከሆነ ድጋሚ መሙላት አይጠበቅቦትም }
ለመመዝገበ ይሄን ይጫኑ ፡
👇🏾👇🏾👇🏾
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/02/fa25.html

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለተዋናዮች

www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM pinned «በፊልም ስራዎች ላይ በትወና መስራት ለምትፈልጉ ፤ ለተዋናዮች ፤ 2-25 በፊልም ስራዎች ላይ ተዋናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡ መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች…»
ማስታወቂያ ፡

ለ ሜሮን አማረ ፡
ለ ሀይማኖት ስዩም ፡

እንዲሁም ለሎቻቹ ለመሳተፍ የምትሞሉትን ቅጽ ከመሙላታቹ በፊት በአጭር የተቀመጠውን መመሪያ አንብቡ ፤

በተቀመጠው መመሪያ ልክ ሙሉ ፤ የሞላችሁትን ከመላካቹ በፊት ሁሉንም በትክክል መሙላታችሁን በድጋሚ አረጋግጡ።

በትክክል ከላካቹ በሆላ የኢሜል አድራሻችሁን ተመልከቱ።

ይሄን የቴሌግራም ግጽ መቀላቀል አትርሱ።

OPEN PLATFORMS

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለተዋናዮች

www.group-telegram.com/openplatforms.com
የTR25 የመጀመሪያ ዙር ጥሪ ፤

በሬዲዮን ድራማ የተመዘገባቹ ስማቹ ከዚህ በታች የተጠራቹ ወደ ቀጣዩ ሂደት አልፋቹሀል ፡ እባካቹ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻቹ ልከናል እና ተመልከቱ፡፡

ህይወት ታዬ ተሰማ ፤
ደስይላል አየሁ ታደሰ ፤
ምዕራፍ ገብሬ አለምነህ ፤
አለማየሁ ግዛው ውቃዉ ፤
ሰላም ታፈሠ አበበ ፤
መሰረት ብርሃኑ ሐይሌ ፤
ኢዮብ ድሪባ ጫላ ፤
ኢዩኤል ክፍሉ ሳህሌ ፤
ገብረማርያም አያሌው በላይ ፤
ሚኪያስ ደበሌ ቶላ ፤
ሀይማኖት ስዩም አጉናፍር ፤

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለተዋናዮች

www.group-telegram.com/openplatforms.com
የዲዮን ድራማ ጽሑፈ-ተውኔት ለመሸጥ ፤RDS25

ሚኪያስ ደበሌ ቶላ ፤

በቀጥታ ከጣዝማ ጋር አብረኸው የሬዲዮን የጽሑፍ ስራዎችን በማቅረብ ለመስራት የሚያስችልህን ፍቃድ በኢሜል አድራሻህ ልከንልሀል ፤ በዚህ መድረክ ምኞትህ እንዲሳካልህ ከልብ እንመኝልሀለን፡፡

ከዚህ በሆላ ከጣዝማ ጋር በሚኖርህ የስራ ግዜ መልካሙን እንዲገጥም መላው የኦፕን ፕላትፎርም ቤተሶች ከልብ እንመኝልሀለን፡፡

መልካም የስራ ፡ የስኬት ዘመናት ይሁንልህ፡፡

በዚህ ዘርፍ ከእኛ ጋር ያለህ ግንኙነት የተጠናቀቀ ሲሆን ግንኙነትህ ከዋናው ድርጅታችን ጣዝማ ጋር ይሆናል።

OPEN PLATFORM

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

www.group-telegram.com/openplatforms.com
በጽሑፍ ስራ ለመስራት ከዚህ በፊት የተመዘገባቹ

ስማቹ ከዚህ በታች የተጠቀሳቹ አሁንም የመስራት ፍላጎቱና አቅሙ ካላቹ በውስጥ መስመር በጽሑፍ ስራ መስራት ፈልጋለው ብላቹ በድምጽ እንድታወሩን እናሳውቃለን፡፡

፩- ፀጋ አሰፋ ደምሴ
፪- ማህሌት ካህሳሁን በየነ
፫- ሚሊዮን ስንታየሁ ብልሃቱ
፬- ተስፋሚካኤል አሰፋ ወ/ማርያም
፭- መላኩ ሰማኸኝ መቅድም
፮- ደስይላል አየሁ ታደሰ
፯- እናቴነሽ ቸርነት ውጋገን
፰- ሙሉጌታ ሞላ ቶና
፱- የበላይ ጌትነት ትዕዛዙ

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ደራሲያን

www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM pinned «በፊልም ስራዎች ላይ በትወና መስራት ለምትፈልጉ ፤ ለተዋናዮች ፤ 2-25 በፊልም ስራዎች ላይ ተዋናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡ መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች…»
የማሳወቂያ መልዕክት ፤

ለሚኪያስ ደበሌ ቶላ ፤

" ጽሑፍ ለማቅረብ የተሰጠ ፍቃድ ፤"
በሚል ርዕስ ከአራት ቀናት በፊት ለተላከልህ የፍቃድ ደብዳቤ ምንም ዓይነት ምላሽ አልሰጠኸንም ፡ ስለሆነም የተሰጠህን ፍቃድ ከመሰረዙ በፊት እባክህ ምላሽ እንፍትሰጠን እናሳውቅሀለን።

TAZMA INC

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ደራሲያን

www.group-telegram.com/openplatforms.com
2025/02/18 06:24:38
Back to Top
HTML Embed Code: