Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from አፍላ መፅሔት
ትልቅ ዜና❗️

አፍላ መፅሔት ለንባብ ወደ እናንተ ቀርቧል።

መፅሔቱን ለማግኘት እና ለማንበብ የምትፈልጉ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ከ97.7 ራዲዮ ጣቢያ ፊት ለፊት በሚገኘው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ቤተ-መፃህፍት ማግኘት እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን።

በተጨማሪም ነገ እና ከነገ ወድያ በሚኖሩ መድረኮች ማለትም
📌አርብ ሰኔ 3 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ UNA-ET HU Chapter በሚያዘጋጀው ታላላቅ እንግዶች በሚገኙበት የፕሮጀክት ማስጀመርያ መድረክ
📌ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ በሚኖረው የህግ ት/ቤት ከ ILO ፕሮጀክት ጋር በሚያዘጋጀው የMoot Court ውድድር ለይ የምናቀርብላቹ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከዚህ ውጭ ላላቹ አንባቢዎቻችን በዲጂታል አማራጭ አቅርበንላችኃል።

ታድያ "አፍላ መፅሔት" የሚለውን የቴሌግራም ገፃችንን በ@Aflamagazine በመግባት ይከታተሉ። አስተያየት እና ሀሳቦን ያድርሱን። ለህትመት እንዲበቃ የሚፈልጉትን ፅሁፍ በዛው ያቀብሉን።

ከዚህም ሌላ @Etsegenet_Melkamu ወይም @Yilo15 አልያም በ0982006262 ይፃፉልን።

#አፍላ_መፅሔት
#ነፃ_እና_ፅዱ_ወጣትነት
@Aflamagazine

@Aflamagazine

group-telegram.com/yanchimovement/1036
Create:
Last Update:

BY Yanchi movement

Share with your friend now:
group-telegram.com/yanchimovement/1036

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

But Telegram says people want to keep their chat history when they get a new phone, and they like having a data backup that will sync their chats across multiple devices. And that is why they let people choose whether they want their messages to be encrypted or not. When not turned on, though, chats are stored on Telegram's services, which are scattered throughout the world. But it has "disclosed 0 bytes of user data to third parties, including governments," Telegram states on its website. Although some channels have been removed, the curation process is considered opaque and insufficient by analysts. "And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. Telegram does offer end-to-end encrypted communications through Secret Chats, but this is not the default setting. Standard conversations use the MTProto method, enabling server-client encryption but with them stored on the server for ease-of-access. This makes using Telegram across multiple devices simple, but also means that the regular Telegram chats you’re having with folks are not as secure as you may believe. The next bit isn’t clear, but Durov reportedly claimed that his resignation, dated March 21st, was an April Fools’ prank. TechCrunch implies that it was a matter of principle, but it’s hard to be clear on the wheres, whos and whys. Similarly, on April 17th, the Moscow Times quoted Durov as saying that he quit the company after being pressured to reveal account details about Ukrainians protesting the then-president Viktor Yanukovych.
from ua

Telegram Yanchi movement
FROM American