Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ በፍቅር አጋሩ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ድምጻዊ #አንዷለም ጎሳ ከሶስት ወራት እስር በኋላ ተፈታ

የፍቅር አጋሩ በሆነችው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ድምጻዊ አንዷለም ጎሳ ከሶስት ወር እስር በኋላ ትናንት ሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ/ም መፈታቱን ጠበቃው ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።

የድምጻዊው ጠበቃ ሊበን አብዲ እንደገለጸው፤ አንዷልም በ50 ሺህ ብር ዋስ ከእስር የተለቀቀው፤ ፖሊስ ሲያደረግ የነበረውን ምርመራ ካጠናቀቀ በኋላ አቃቤ ህግ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ ባለመመስረቱ ነው።

ይሁን እንጂ መዝገቡ እስካሁን ሙሉ በሙሉ አለመዘጋቱን ጠበቃው ተናግረዋል። “አቃቤ ህግ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ አልመሰረትኩም ወይም የፖሊስ ምርመራ ውጤት ክስ ለመመስረት በቂ አይደለም ብሎ ጉዳዩን አልዘጋውም፤ ስለዚህ የአቃቤ ህግ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው” ብሏል።

ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://addisstandard.com/Amharic/?p=8066

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5870
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5870

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On February 27th, Durov posted that Channels were becoming a source of unverified information and that the company lacks the ability to check on their veracity. He urged users to be mistrustful of the things shared on Channels, and initially threatened to block the feature in the countries involved for the length of the war, saying that he didn’t want Telegram to be used to aggravate conflict or incite ethnic hatred. He did, however, walk back this plan when it became clear that they had also become a vital communications tool for Ukrainian officials and citizens to help coordinate their resistance and evacuations. Multiple pro-Kremlin media figures circulated the post's false claims, including prominent Russian journalist Vladimir Soloviev and the state-controlled Russian outlet RT, according to the DFR Lab's report. For Oleksandra Tsekhanovska, head of the Hybrid Warfare Analytical Group at the Kyiv-based Ukraine Crisis Media Center, the effects are both near- and far-reaching. And while money initially moved into stocks in the morning, capital moved out of safe-haven assets. The price of the 10-year Treasury note fell Friday, sending its yield up to 2% from a March closing low of 1.73%. Groups are also not fully encrypted, end-to-end. This includes private groups. Private groups cannot be seen by other Telegram users, but Telegram itself can see the groups and all of the communications that you have in them. All of the same risks and warnings about channels can be applied to groups.
from us

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American