Telegram Group & Telegram Channel
የርዋንዳው መሪ እና አርሰናል ሽንፈት

የርዋንዳው ፕሬዝደንት እና የአርሰናል ክለብ ደጋፊ የሆኑት ፖል ካጋሜ የክለቡ የትናንት ሽንፈትን ተከትሎ ትዊተር ላይ ያሰፈሩት የብስጭት ፅሁፍ ብዙ አስተያየትን አስተናግዷል!

አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ በተቀላቀለው ብሬንትፎርድ ክለብ በፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ቀን 2 ለምንም ተሸንፎ ነበር። ብሬንትፎርድ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ዘንድሮ የተቀላቀለው ከ74 አመታት በሗላ ነው።

በነገራችን ላይ ርዋንዳ ከአርሰናል እና ሌሎች የአውሮፓ ክለቦች ጋር የማስታወቂያ ስምምነት አላት። የርዋንዳ መንግስት የሀገሪቱን ቱሪዝም ለማሳደግ "Visit Rwanda" የሚል ፅሁፍ የአርሰናል ማልያ ላይ ለማኖር ብዙ ሚልዮን ዶላሮችን ከፍሏል፣ ሰሞኑንም ይህን ውል ያደሰ ሲሆን The East African የተባለው የኬንያ ጋዜጣ ለሚቀጥለው ሁለት አመት ርዋንዳ 100 ሚልዮን ዶላር ትከፍላለች ብሏል።

Via Elias Meseret
@ETH724
@ETH724

group-telegram.com/ETH724/16
Create:
Last Update:

BY ኢትዮ 7/24 መረጃ

Share with your friend now:
group-telegram.com/ETH724/16

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The Dow Jones Industrial Average fell 230 points, or 0.7%. Meanwhile, the S&P 500 and the Nasdaq Composite dropped 1.3% and 2.2%, respectively. All three indexes began the day with gains before selling off. A Russian Telegram channel with over 700,000 followers is spreading disinformation about Russia's invasion of Ukraine under the guise of providing "objective information" and fact-checking fake news. Its influence extends beyond the platform, with major Russian publications, government officials, and journalists citing the page's posts. This ability to mix the public and the private, as well as the ability to use bots to engage with users has proved to be problematic. In early 2021, a database selling phone numbers pulled from Facebook was selling numbers for $20 per lookup. Similarly, security researchers found a network of deepfake bots on the platform that were generating images of people submitted by users to create non-consensual imagery, some of which involved children. Channels are not fully encrypted, end-to-end. All communications on a Telegram channel can be seen by anyone on the channel and are also visible to Telegram. Telegram may be asked by a government to hand over the communications from a channel. Telegram has a history of standing up to Russian government requests for data, but how comfortable you are relying on that history to predict future behavior is up to you. Because Telegram has this data, it may also be stolen by hackers or leaked by an internal employee. But because group chats and the channel features are not end-to-end encrypted, Galperin said user privacy is potentially under threat.
from us

Telegram ኢትዮ 7/24 መረጃ
FROM American