Telegram Group & Telegram Channel
Eliyah Mahmoud
https://vm.tiktok.com/ZMk5DFVkY/
ወራሪዋ የአይሁድ መንግስት በፍልሥጤም ላይ የጀመረችውን የግፍ ጭፍጨፋ መቀጠል አለባት።

አሻንጉሊት የኾነውን የባይደን መንግሥት መስማት አይገባትም...ወዘተ እያለ በሚገደሉ ፍልስጤማውያን ላይ የውስኪውን ዋንጫ ሲያነሳ የነበረው ጄምስ ውድስ እነሆ ውድ ቤቱ ሎስ አንጀለስ ላይ በተነሳው ሰደድ እሳት ዶጋ አመድ ኾነ።

በዚህ ሰቅጣጭ ክረምት በቅዝቃዜና ርሓብ እያለቁ ባሉ የፍልስጤም ሕጻናት እምባ ላይ የሳቀው ጄምስ በአደባባይ ባንክ ውስጥ ባለኝ ስባሪ ሳንቲም ደግሜ ቤቴን እገነባው ይኾናል ብሎ አንብቷል።

هل الجزاء الاحسان إلا الاحسان

በሙስሊሙ ደም ላይ የተሳለቀ ኹሉ ያለምንም ርሕራሔ በተሳለቀው ልክ፣ባሴረው ልክ አላህ የጥፋቱን መዓት ያውርድበት።

اللهم آمين

https://www.group-telegram.com/us/E_M_ahmoud.com

group-telegram.com/E_M_ahmoud/3190
Create:
Last Update:

BY Eliyah Mahmoud

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/E_M_ahmoud/3190

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

He floated the idea of restricting the use of Telegram in Ukraine and Russia, a suggestion that was met with fierce opposition from users. Shortly after, Durov backed off the idea. Oh no. There’s a certain degree of myth-making around what exactly went on, so take everything that follows lightly. Telegram was originally launched as a side project by the Durov brothers, with Nikolai handling the coding and Pavel as CEO, while both were at VK. Oleksandra Matviichuk, a Kyiv-based lawyer and head of the Center for Civil Liberties, called Durov’s position "very weak," and urged concrete improvements. The regulator took order for the search and seizure operation from Judge Purushottam B Jadhav, Sebi Special Judge / Additional Sessions Judge. The message was not authentic, with the real Zelenskiy soon denying the claim on his official Telegram channel, but the incident highlighted a major problem: disinformation quickly spreads unchecked on the encrypted app.
from us

Telegram Eliyah Mahmoud
FROM American