Telegram Group & Telegram Channel
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
- ነፃ ነው : ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
- ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
- መማሪያ : የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የተፍሲር ኪታብ
- ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
- ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
- የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
- የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።
ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
https://africaacademy.com/am/?courses=hizb-al-alalah&lang=am

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ

group-telegram.com/Jemal89/351
Create:
Last Update:

BY BURHAAN BINUURIL QUR'AANA

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/Jemal89/351

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today." But Kliuchnikov, the Ukranian now in France, said he will use Signal or WhatsApp for sensitive conversations, but questions around privacy on Telegram do not give him pause when it comes to sharing information about the war. Since January 2022, the SC has received a total of 47 complaints and enquiries on illegal investment schemes promoted through Telegram. These fraudulent schemes offer non-existent investment opportunities, promising very attractive and risk-free returns within a short span of time. They commonly offer unrealistic returns of as high as 1,000% within 24 hours or even within a few hours. Telegram boasts 500 million users, who share information individually and in groups in relative security. But Telegram's use as a one-way broadcast channel — which followers can join but not reply to — means content from inauthentic accounts can easily reach large, captive and eager audiences. In addition, Telegram's architecture limits the ability to slow the spread of false information: the lack of a central public feed, and the fact that comments are easily disabled in channels, reduce the space for public pushback.
from us

Telegram BURHAAN BINUURIL QUR'AANA
FROM American