Telegram Group & Telegram Channel
#Update

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

በዚህም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑ ተገልጿል።

አመልካቾች የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር መግቢያ የሚለዉ ላይ አስገብተው እንዲሞክሩት የተጠቆመ ሲሆን በሚያስገቡበት ጊዜ ባዶ ሰንጠረዥ ከመጣልዎት አልተመረጡም ማለት እንደሆነ ተጠቁሟል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ከአንድ ሥራ መደብ በላይ ያመለከቱ አመልካቾቾ መፈተን የሚችሉት በአንዱ ብቻ መሆኑን ገልጿል።

በፈተና ሠዓት የተሠጥዎትን የምዝገባ መለያ ኮድ፣ የተፈተኑበትን የስራ መደብ መጠሪያ በፈተና አቴንዳንስ ወረቀት ላይ መፃፍ እንዲሁም እራስዎን የሚገልፅ መታወቂያ እንዳይረሱ ተብላችኋል።

ሆኖም መረጃዎን ለማየት የሚያገለግለው https://www.pshrdb.gov.et አሁን ላይ ይህንን አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን አመልካቾች ጠቁመዋል።

group-telegram.com/JobCome/4787
Create:
Last Update:

BY Job Ethiopian

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/JobCome/4787

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The gold standard of encryption, known as end-to-end encryption, where only the sender and person who receives the message are able to see it, is available on Telegram only when the Secret Chat function is enabled. Voice and video calls are also completely encrypted. During the operations, Sebi officials seized various records and documents, including 34 mobile phones, six laptops, four desktops, four tablets, two hard drive disks and one pen drive from the custody of these persons. "He has kind of an old-school cyber-libertarian world view where technology is there to set you free," Maréchal said. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised. Continuing its crackdown against entities allegedly involved in a front-running scam using messaging app Telegram, Sebi on Thursday carried out search and seizure operations at the premises of eight entities in multiple locations across the country.
from us

Telegram Job Ethiopian
FROM American