Forwarded from ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
ሰላም የግጥም ኣጣሚያን የተነፋፈቅን አይመስላችሁም ?
ተነፋፍቀን አንቀርማ !
ግጥም ሲጥም የሸፍታዋ ተመልሳለች
ነገ ረቡዕ መጋቢት 27
በ ሸፍታ ሬስቶራንት
በ መቶ [ 100] ብር ብቻ
#krinfudethiopia #shifta #linkupaddis #poeticsaturdays #heransyoga #hibreqal
ተነፋፍቀን አንቀርማ !
ግጥም ሲጥም የሸፍታዋ ተመልሳለች
ነገ ረቡዕ መጋቢት 27
በ ሸፍታ ሬስቶራንት
በ መቶ [ 100] ብር ብቻ
#krinfudethiopia #shifta #linkupaddis #poeticsaturdays #heransyoga #hibreqal
Forwarded from getachew Alemu
ሰም እና ወርቅ
የዚህ ትውልድ ትንታግ ገጣሚያን ዓርብ ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ግዮን ግሮቭ ጋርደን 11:00 ሰዓት ይጠብቁናል።
ዝግጅቱ ቅዝቃዜውን በማሰብ በአዳራሽ ውስጥ በመሆኑ ወዳጅዎን ይጋብዙ።
ዶ/ር አበባ የሺጥላ(እግዜር ቅኔ አማረው)
አርቲስት ባዩሽ ከበደ (ሚጡ
ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ
ገጣሚ ሰይፈ ተማም
ገጣሚ ረድኤት አሰፋ
ገጣሚ ሰሎሜ በቃ እጹብ
አርቲስት ራሔል ዳሩንጋ
ገጣሚ ጌራወርቅ ጥላዬ
ገጣሚ ሰብለ በቀለ ይገኛሉ።
የመግቢያ ዋጋ 100 :00 ብር
በሁሉም መንገድ በተለይም በቲክቶክ ዝግጅቱን ያስተዋውቁልን።
ደግሞም ቻናልችንን ይጎብኙ ።ቤተሰብ ይሁኑ።
ክብር ይስጥልኝ።
https://youtu.be/kRMoP6bfmdI
0911125788

ምነው ቀሰቀስሸኝ?
ከተኛሁበት ላይ ቀኖቼን ደርቤ
ሞቆኝ ከነበረው ነጠላ መደቤ
አንቺን ከሚያሳየኝ ህልሜና ምናቤ
ምነው አነቃሺኝ...?
መች ታከተኝ አልኩኝ
በ'ልም ዓለም መፍዘዙ
መች ናፈቀኝ አልኩኝ
ነቅቶ መደነሱ
በአሳቻ ለሊት ቀልብሽን የላክሽው
እኔ ነኝ ወይ እሱ?
የመውደድን ህልውና
ሊያጸና
የልብሽን ብኩርና
ሊያወና
'ምጣድሽን አጋግሎ
ሊያሰማ
ክፋይሽን አሻሽሎ
ሊያደማ
...
ምነው ሌቱ ባልነጋ
'ምልባትን ቀን ፍለጋ
በ'ልሜ ተኝቼ አንቺውጋ
ቀስቅሶ ፀሐይ ሳትወጣ
ብርድ ላይ ቁሬን ሊያሰጣ
ይኸው ቀልብሽ
ከኔው መጣ
በስማብ!
(አማትቢ አንቺ!)
© ሰይፈ ተማም 2013
ከተኛሁበት ላይ ቀኖቼን ደርቤ
ሞቆኝ ከነበረው ነጠላ መደቤ
አንቺን ከሚያሳየኝ ህልሜና ምናቤ
ምነው አነቃሺኝ...?
መች ታከተኝ አልኩኝ
በ'ልም ዓለም መፍዘዙ
መች ናፈቀኝ አልኩኝ
ነቅቶ መደነሱ
በአሳቻ ለሊት ቀልብሽን የላክሽው
እኔ ነኝ ወይ እሱ?
የመውደድን ህልውና
ሊያጸና
የልብሽን ብኩርና
ሊያወና
'ምጣድሽን አጋግሎ
ሊያሰማ
ክፋይሽን አሻሽሎ
ሊያደማ
...
ምነው ሌቱ ባልነጋ
'ምልባትን ቀን ፍለጋ
በ'ልሜ ተኝቼ አንቺውጋ
ቀስቅሶ ፀሐይ ሳትወጣ
ብርድ ላይ ቁሬን ሊያሰጣ
ይኸው ቀልብሽ
ከኔው መጣ
በስማብ!
(አማትቢ አንቺ!)
© ሰይፈ ተማም 2013
... can this be called a poem?...
Rocks break down to form soil
But breaking hardens the heart
Thought my heart was broken
Now I know it’s a rock
And am ready to throw it at you
Darling, be a seed
When it’s my heart you get through
© Seife Temam 2018
Rocks break down to form soil
But breaking hardens the heart
Thought my heart was broken
Now I know it’s a rock
And am ready to throw it at you
Darling, be a seed
When it’s my heart you get through
© Seife Temam 2018
ይህን ዙረት
ይህን ኑረት
ከመተንፈስ ውጪ
ምን አተረፍኩበት?
ቂም አርግዘው በወፈሩ
ስም በርዘው በሚዞሩ
እኔ ያሉት በከዳቸው
ክብር ያልኩት ተሰዋቸው
ይህ እስትንፋስ
ከየት መጣ
ምን ሊፈይድ
ሳቄን ቀጣ
ለማን ተረፍኩ በመኖሬ
ምን አተረፍኩ በመዞሬ
ምንስ ሆንኩኝ
ታካች እንጂ
ምን አገኘሁ
ከ'ኡፍፍፍ' ውጪ?
ቀኔን ሳድል
ለወደድኩት ማባበያ
ስሜት ሳብል
መከፋትን ማስኮብለያ
ቅጥሬን ሳጥር
ለዕኩይ ጎኔ መታነቂያ
መልኬ ሆነ መሳለቂያ
መና መቅረት ላስፈራቸው
መናኝ ልቤ ቃል ሰጣቸው
መናኛ እኔ ቢበልጣቸው
ሳይሰለፍ ቢቀድማቸው
ተወዳድረው
ተወራርደው
እኔ ላሉት እኛን አድረው
እኔ ላሉት እኛን አርደው
መና ይኸው
ወና ይኸው
ውርርድ ያጸቀው
ውድ-ዕድር ያነቀው. . .
ይህን ዑደት
ይህን ሕይወት
ከመተንፈስ ውጪ
ምን አተረፍኩበት?
እውነት ውጦ መጨናነቅ
ሀቅን ይዞ መሸማቀቅ
ልክነት ላይ ሃሳብ ማጨቅ
ከራስ ጋራ መጨቃጨቅ
ከሰው፣ ለሰው፣ በሰው፣ ማዘን
'አይ ሰው' ብሎ ማለዛዘን. . .
ታትሮ መታከት
ታክቶ ለመታተር
ወጥኖ ለማጠር
ጥሮ ለመታጠር
ሰክኖ ለመጣደፍ
ተጣድፎ ለመስከን
ከብሮ ለመራከስ
ተራክሶ ለመክበር
ለመፈለግ ሰበብ
በሰብ ለማሳበብ
በመክሰም ለማበብ
በመግደል ለማከም
በምታደክም ዓለም
ተንቃ ልክነት
ተልቃ ጥምነት
ምን ትርፍ አለኝ ከ'ውነት?
ይህን ስካር
ይህን ዙረት
ይህን ውብ ጣር
ይህን ኑረት
ይህን ጭናቅ
ይህን ዑደት
ይህን ጭራቅ
ይህን ሕይወት
ከመተንፈስ ውጪ
ምን አተረፍኩበት?
ልክ አለመሆንን
ከተቀባች ቀኔ
ስማኝ እኔ ጎኔ
ማስ ለራስህ ዛሬ
ማሳ አይደለም ጢሻ
ማስ አይሆን ንክሻ
ማስነጠስህ ላይቀር
'ይማርህ' ባዮቹን
'ኑሩ' ብለህ እደር
ስማኝ እኔ ጎኔ
ምን አገኘህበት
ከትንፋሽህ ለኔ?
© ሰይፈ ተማም 2013
ይህን ኑረት
ከመተንፈስ ውጪ
ምን አተረፍኩበት?
ቂም አርግዘው በወፈሩ
ስም በርዘው በሚዞሩ
እኔ ያሉት በከዳቸው
ክብር ያልኩት ተሰዋቸው
ይህ እስትንፋስ
ከየት መጣ
ምን ሊፈይድ
ሳቄን ቀጣ
ለማን ተረፍኩ በመኖሬ
ምን አተረፍኩ በመዞሬ
ምንስ ሆንኩኝ
ታካች እንጂ
ምን አገኘሁ
ከ'ኡፍፍፍ' ውጪ?
ቀኔን ሳድል
ለወደድኩት ማባበያ
ስሜት ሳብል
መከፋትን ማስኮብለያ
ቅጥሬን ሳጥር
ለዕኩይ ጎኔ መታነቂያ
መልኬ ሆነ መሳለቂያ
መና መቅረት ላስፈራቸው
መናኝ ልቤ ቃል ሰጣቸው
መናኛ እኔ ቢበልጣቸው
ሳይሰለፍ ቢቀድማቸው
ተወዳድረው
ተወራርደው
እኔ ላሉት እኛን አድረው
እኔ ላሉት እኛን አርደው
መና ይኸው
ወና ይኸው
ውርርድ ያጸቀው
ውድ-ዕድር ያነቀው. . .
ይህን ዑደት
ይህን ሕይወት
ከመተንፈስ ውጪ
ምን አተረፍኩበት?
እውነት ውጦ መጨናነቅ
ሀቅን ይዞ መሸማቀቅ
ልክነት ላይ ሃሳብ ማጨቅ
ከራስ ጋራ መጨቃጨቅ
ከሰው፣ ለሰው፣ በሰው፣ ማዘን
'አይ ሰው' ብሎ ማለዛዘን. . .
ታትሮ መታከት
ታክቶ ለመታተር
ወጥኖ ለማጠር
ጥሮ ለመታጠር
ሰክኖ ለመጣደፍ
ተጣድፎ ለመስከን
ከብሮ ለመራከስ
ተራክሶ ለመክበር
ለመፈለግ ሰበብ
በሰብ ለማሳበብ
በመክሰም ለማበብ
በመግደል ለማከም
በምታደክም ዓለም
ተንቃ ልክነት
ተልቃ ጥምነት
ምን ትርፍ አለኝ ከ'ውነት?
ይህን ስካር
ይህን ዙረት
ይህን ውብ ጣር
ይህን ኑረት
ይህን ጭናቅ
ይህን ዑደት
ይህን ጭራቅ
ይህን ሕይወት
ከመተንፈስ ውጪ
ምን አተረፍኩበት?
ልክ አለመሆንን
ከተቀባች ቀኔ
ስማኝ እኔ ጎኔ
ማስ ለራስህ ዛሬ
ማሳ አይደለም ጢሻ
ማስ አይሆን ንክሻ
ማስነጠስህ ላይቀር
'ይማርህ' ባዮቹን
'ኑሩ' ብለህ እደር
ስማኝ እኔ ጎኔ
ምን አገኘህበት
ከትንፋሽህ ለኔ?
© ሰይፈ ተማም 2013
I said
I said: what about my eyes ?
He said: Keep them on the road.
I said: What about my passion ?
He said: Keep it burning.
I said: What about my heart ?
He said: Tell me what you hold inside it ?
I said: Pain and sorrow.
He said: Stay with it. The wound is the place where the Light enters you.
- Rumi
'አይኖቼስ?' ስል
'ከመንገድህ አትለያቸው'
'ህልሜስ?' ስል
'በልብህ ላይ አንቀልቅለው'
'ልቤስ?' ስል
' ምን ይዘህበታል?'
ህመምና ሀዘን ይዋልሉበታል ::
እሱም መለሰልኝ
'በል ህመምህን ያዝ ከቁስልህ ተግባባ
በፅልመትህ በኩል ብርሃን እንዲገባ'
[ትርጉም:- ሰይፈ ተማም]

In the depths of my heart, a tattoo ring did reside,
A symbol of love, a bond I couldn't hide.
But now it emerges, a reality so true,
Visible on my finger, a testament to me and you.
I adorn it with a golden ring, shining bright,
For the world to see, a sign of pure delight.
To let society know, that I am happily wed,
Yet this is just a thought, a vision in my head.
For my true ring is the path that leads me back to you,
A connection unbreakable, forever strong and true.
It's a motion that revolves, not on my own axis,
But around you, my love, in a dance of pure bliss.
No physical ring can capture the depth of our bond,
For it's etched in our souls, a love beyond the beyond.
So let the world see the golden ring on my hand,
But our true connection, only we can understand.
In this journey of love, we'll forever be entwined,
With a tattoo ring in our hearts, a love so divine.
Together we'll walk, hand in hand, side by side,
Forever united, with love as our eternal guide.
©Seife Temam X AI language model

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማለዳ ፀሎቴ
'በቀኝህ አውለኝ'
ብሎ እንዲፀልይ ሰው
… እኔ ግን ብያለሁ
በየ ደረስኩበት
እንደው በየቦታው
ወረፋና ሰልፉ
እግሬን ስላዛለው
… በግራህ አውለኝ
ግድየለም
ግዴለም
ግራውም ያንተው ነው!
©ሰይፈ ተማም 2006
'በቀኝህ አውለኝ'
ብሎ እንዲፀልይ ሰው
… እኔ ግን ብያለሁ
በየ ደረስኩበት
እንደው በየቦታው
ወረፋና ሰልፉ
እግሬን ስላዛለው
… በግራህ አውለኝ
ግድየለም
ግዴለም
ግራውም ያንተው ነው!
©ሰይፈ ተማም 2006
For ages, we’ve been apart
We blocked the road to build a part
A part that was supposed
to disentangle us all
A part forever ours, a part forever lost …
Back then, our hearts were slickery
For no one to walk or stay
Our forgiveness was all washed away
With our virtue and our chance to have our say
What’s left of us is a string of bonds
A string of colors and all sorts of a decay
Woe to us for the invincible fellow humans we are
And the invisible killing us from inside out
So, let’s not block any road
Even if it leads to hell
Our good deeds and our goodwill
Will be the only thing left to tell
Let’s stick to the strings that are in us and in others
With a fleshless mind, let’s re-bond to reborn!
©️Seife Temam 2018