Notice: file_put_contents(): Write of 4438 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 12630 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
ሰው መሆን... | Telegram Webview: TIBEBnegni/2518 -
Telegram Group & Telegram Channel
ኩርፊያ፣ ቂም፣ ጥላቻና ብቀላ ጊዜ ገዳይና የስኬታማ ህይወት ጠላት ናቸው። ልዩነት ተፈጥሯዊ ነው። ልዩነት ሁሌም ይኖራል። በልዩነት አትበሳጭ። ከልዩነት ጋር መኖርን እወቅበት።

💜ዓለም የምትሽከረከረው፣ የምትሾረው፣ ወደፊት የምትራመደው በልዩነት ነው። ልዩነት የእድገት ምንጭ ነው። አላዋቂዎች ግን ልዩነትን የኩርፊያ ምንጭ ያደርጉታል። ያ ትልቅ ስህተት ነው!

ልዩነትን የምትፈታው በንግግር እንጂ በኩርፊያ አይደለም። ነገርን በልብ ይዞ ማመንዥክ ለራስም ለሌላውም አይጠቅምም። ኩርፊያ ጊዜን፣ ጤናን ሀብትን ይበላል። ኩርፊያ የቂም እናትና አባት ነው።

💜አመለካከትህ ቅንና በጎነትን የተላበሰ ይሁን። ካንተ የተለየ አመለካከት ያለው ሰው ሁሉ የተሳሳተ ነው ብለህ አትደምድም። በልዩነትም ይሁን በስምምነት ውስጥ ሁሌም የሌላውን ፍላጎት ለመረዳት ሞክር።

በተቻለህ ዓቅም የሌላውን ሰው ስሜት ላለማስቀየም ሞክር። እውነት ስለሆነ ብቻ ሌላውን የሚያስቀይም ንግግር አትናገር። በስሜት አትነዳ፣ ስሜትህን ተቆጣጠር።

💜ልዩነት ሁሉ በአንድ ጊዜ ካልተፈታ አትበል። ለጊዜ እድል ስጠው።
ልዩነትን በውይይት ፍታና ህይወትን ፍክት ብለህ ኑር!አለዚያም ከልዩነት ጋር በሰላም መኖርን ተለማመጂ!

Toughe g.kebede

💚💚💚💚💚💚💙💙💚💙💚💙💚

ሰው ከመሆን በላይ ሌላ የሚያመሳስል ነገር የለም፡ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለክ አይደል የሚለው ። አድሮ አፈር በሚሆን ስጋች ፡ በፍቅር ኑረን ለነፍሳችን ሰላም እንስጣት፡፡
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚

@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni

group-telegram.com/TIBEBnegni/2518
Create:
Last Update:

BY ሰው መሆን...

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/TIBEBnegni/2518

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Since January 2022, the SC has received a total of 47 complaints and enquiries on illegal investment schemes promoted through Telegram. These fraudulent schemes offer non-existent investment opportunities, promising very attractive and risk-free returns within a short span of time. They commonly offer unrealistic returns of as high as 1,000% within 24 hours or even within a few hours. Sebi said data, emails and other documents are being retrieved from the seized devices and detailed investigation is in progress. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. Stocks closed in the red Friday as investors weighed upbeat remarks from Russian President Vladimir Putin about diplomatic discussions with Ukraine against a weaker-than-expected print on U.S. consumer sentiment. Perpetrators of these scams will create a public group on Telegram to promote these investment packages that are usually accompanied by fake testimonies and sometimes advertised as being Shariah-compliant. Interested investors will be asked to directly message the representatives to begin investing in the various investment packages offered.
from us

Telegram ሰው መሆን...
FROM American