Telegram Group & Telegram Channel
የናይጄሪያው ኦል ፕሮግረሲቭ ኮንግረንስ (ኤ ፒ ሲ) ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አል ሀጂ አሊ ቡካር ዳሎሪ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) ምክትል ሊቀመንበሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

በጉባዔው ከ15 ሀገራት የተውጣጡ የጎረቤት ሀገራት እህት ፓርቲዎች እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች 43 ከፍተኛ አመራሮች እንደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡

group-telegram.com/fanatelevision/88711
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/88711

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. What distinguishes the app from competitors is its use of what's known as channels: Public or private feeds of photos and videos that can be set up by one person or an organization. The channels have become popular with on-the-ground journalists, aid workers and Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy, who broadcasts on a Telegram channel. The channels can be followed by an unlimited number of people. Unlike Facebook, Twitter and other popular social networks, there is no advertising on Telegram and the flow of information is not driven by an algorithm. "Your messages about the movement of the enemy through the official chatbot … bring new trophies every day," the government agency tweeted. Anastasia Vlasova/Getty Images And indeed, volatility has been a hallmark of the market environment so far in 2022, with the S&P 500 still down more than 10% for the year-to-date after first sliding into a correction last month. The CBOE Volatility Index, or VIX, has held at a lofty level of more than 30.
from us

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American