Telegram Group & Telegram Channel
85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓል በተለያዩ መርሐ ግብሮች በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የተለያዩ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የአገው ፈረሰኞች ማህበር አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

የአገው ፈረሰኞች በዓል በጣልያን ወረራ ወቅት ለኢትዮጵያ ነጻነትና ክብር የተዋደቁ ጀግኖች አርበኞችንና ፈረሶቻቸውን ለመዘከር ታልሞ የሚዘጋጅ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

group-telegram.com/fanatelevision/88736
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/88736

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

However, the perpetrators of such frauds are now adopting new methods and technologies to defraud the investors. Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." But Kliuchnikov, the Ukranian now in France, said he will use Signal or WhatsApp for sensitive conversations, but questions around privacy on Telegram do not give him pause when it comes to sharing information about the war. READ MORE Messages are not fully encrypted by default. That means the company could, in theory, access the content of the messages, or be forced to hand over the data at the request of a government.
from us

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American