group-telegram.com/openplatforms/268
Last Update:
OPEN PLATFORM 😍
በቀጣይ ዓመት በምንሰራቸው ስራዎች ላይ መሳተፍ እንድትችሉ የምዝገባ ያወጣን ሲሆን በዚህ ዙር የተመዘገባቹ አራት ሰዎች ስትሆኑ ስማችሁን ከዚህ በታች አስቀምጠናል ፡ ሁሌም ታግሳችሁን አብራችሁን ስለሆናችሁ እና ምዝባውን በተገቢ መንገድ ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፤
በአካል ለአራታችሁ ምዘና እንድታደርጉ የማንጠራ ሲሆን ጣዝማ እና ኦፕን ፕላትፎርም በአሉዋቸው ሌሎች የመመልመያ መድኮች ከምንመዝናቸው ተመልማዩች ጋር አብረን የምንጠራችሁ እንደሚሆን እናሳውቃለን ፤
ልብ እንድትሉ የምንወደው ስራውን አዲስ አበባ መጥታችሁ መስራት እስከቻላችሁ ድረስ በዚህ መድረክ መጠቀም ትችላላች ፤
ታዲያ መቼ ነው የምንጠራችሁ ፤ 🧐
፳፩ ግንቦት ፳፼፲፭ ዓ.ም ጀምሮ በስልክ አድራሻችሁ ከተመደባችሁባቸው የስራ ክፍሎች የሚደወልላችሁ ይሆናል ፤
ክፍያ በፍጹም አንጠይቅም ማንኛውም የኦፕን ፕላትፎርም ሰራተኛ ክፍያ እንድትከፍሉ ከጠየቃችሁ በውስጥ መስመር አሳውቁን ፤
ምዝገባውን ያደረጋችሁ ፤ 💐
፩- አለማየሁ ግዛው ውቃዉ ፤
፪- ሰላም ታፈሠ አበበ ፤
፫- መሰረት ብርሃኑ ሐይሌ ፤
፬- ኢዮብ ድሪባ ጫላ ፤
ለምንድን ነው የምትጠሩት ? ፤ 💼 👜
የምንጠራችሁ በቀጥታ ስራ እንድትጀምሩ ሲሆን ፡ በሚሰጣችሁ ስራ ላይ የምታሳዩት የስራ ብቃት ፣ በመገምገም ከጣዝማ ጋር ቋሚ ሆናችሁ እንድተሰሩ ለማድረግ ነው ፡፡
መልካሙን ሁሉ እንመኝላቸሁሃለው፡፡ ❤️
ያልገባችሁ ነገር ካለ በውስጥ ጠይቁን : በውስጥ ለማውራት በድምጽ ብቻ 👉 @tplatform
@openplatforms
BY OPEN PLATFORM
![](https://photo.group-telegram.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/DJYdgGCatpsqZGLrKO8c5c7L88WwkX76-LaXloEomS7KJYKO7XErMv7VFyvjbndxr3FZCyo96F9dBQVpsK9v2U_EMbYyz5-svIcZLb4S3AUqnaI_1pVVJNUnDeCWLQve_hkqn2KMZA_gG0s0OjTPekjXoa7A-5PDElwQ1au9hsw84z3CY0C-D_lyTEn7QIGduepyP_1b-qWDwrPsp4Fiw-vamMlRQktecbPui3PiBd1gsGBa-Z6Xc1QUSpdMuO28gczHPJhKap6vT-JQkqOmReVZQtZfp9gLIYHhdV6wd4Z01W56Wykoj6yIUnTfFsJOGzUEY15vij6uuibNieB3AQ.jpg)
Share with your friend now:
group-telegram.com/openplatforms/268