Telegram Group Search
እንደምን ሠነበታቹ ፤ FA25

የFA25 ቅጽ ሞልታቹ በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻቹ የFA25 የማረጋገጫ መልዕክት የደረሳቹ ነገር ግን ስማቹ በቴሌግራም ገጻችን ያልተጠራቹ እባካቹ በውስጥ መስመር አስታውቁን ፤

ሁሌም በድምጽ ብቻ አውሩን፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
2025/06/27 07:47:02
Back to Top
HTML Embed Code: