Telegram Group Search
🔻አንዳንዶች ይሄዳሉ 😊

    
➡️ትዝታቸው  ግን ከኛጋ ይቆያል⚙️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቻናሉ ማን ይበዛል
ባለትዳሮች ወይስ ያላገቡ ለሚለቀቁ ፁሁፍች
ወሳኝነት ስላለው ሁላችሁም ተሳተፉ 👇👇👇
Anonymous Poll
32%
ባለ ትዳር ነኝ
68%
ባለ ትዳር አይደለሁም
ቆንጆ ሴት የአልማዝ ፈርጥ ከሆነች፣

አላህን የምትፈራ ሴት ደግሞ.....
የሀብትና የከበሩ ጌጣጌጦች ክምችት ናት!!
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ቻናሉ ማን ይበዛል
ባለትዳሮች ወይስ ያላገቡ ለሚለቀቁ ፁሁፍች
ወሳኝነት ስላለው ሁላችሁም ተሳተፉ 👇👇👇
ስሙ ያልተጠቀሰ የቻናላችን አድሚን 
ላጤነት በቃኝ ብሎ  ወደ ትዳር አለም ተቀላቅሏል 
💎ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ ዐለይኩማ ወጀመዐ በይነኩማ ፊ ኸይር 

እናንተ ላጤዎችም ተከተሉት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሁኖ ሲያጣጥር
እናት ታለቅሳለች፦‹‹እማ! የቂያም ለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ አንች ብትሆኚስ ምን ታደርጊኛለሽ? ብሎ ጠየቃት።
‹‹ስለማዝንልህ ይቅር እልሃለው አለቺው !››

እሱም እንዲህ አላት.....
‹‹ካንቺ በላይ ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው'ና አታልቅሺ ::
منقول
እናት ልጆቿን ለሱብሂ ሰላት ስትቀሰቅስ ዘወትር እንዲህ ትላቸዋለች...
"ከተኛችሁበት ንቁ ለሱብሂ ሰላት ቁሙ ከእኛ መካከል አንድም ሰው ጀነት
ውስጥ እንዲጎድል አንፈልግምና

መልካም እናት .....ለዱኒያ ብቻ ሳይሆን ለአኼራም ትጨነቃለች !!

ሶላተል_ፈጅር ያላ ቁሙ......!!🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

📌ቻናል፦https://www.group-telegram.com/tdarna_islam.com
እኛ እንደምናልፈው ሁሉ ህመሞቻችንም ያልፋሉ፤ አብሽሩ። የሚዘልቅ ህመምም ሆነ ችግር የለም።

@ibrahim_furii
ዛሬ ምሽቱን እዚህ ነን እንድትመጡ፡

ምሽት 3፡00 ላይ የትውውስና የፈታዋ ፕሮግራም ስላለን
በጊዜ እንገናኝ ስንል ልናስታውሳችሁ ወደድን።
ሊንኩን ለሌሎች በማባዛት የኸይር ተካፋይ ሁኑ።ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው አይነት ምንዳ አለው።

የስርጭት ሊንክ
▫️ www.group-telegram.com/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አብሺር   አኺ በቅርብ ልታገባ ትችላለህ
ከዛም ሀዘንህ  ቢኢዝኒላሂ  ይወገዳል!!
አሚን አትሉም ወይ? ዱዓ እሚያደርግ ሰው ነው
በአሁን ዘመን ከምንም በላይ የሚያስፈልገን።
  ዱዓ የሙዕሚኖች መሳሪያ ነው !!
በዱዓ ነገሮች ይስተካከላሉ ኢንሻ አላህ
ዱዓ እየተደራረግን

መልካም  ጁመዓ ይሁንልን
ቀጣይ ሳምንት የመጀመሪያው የረመዷን ጁመዓ ነው  ኢንሻ አላህ

📌ቻናል፦https://www.group-telegram.com/tdarna_islam.com
ምናልባት ነገ ? 🌀

🌙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
أقسام الناس في رمضان الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله .
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"ጨረቃዋን ሳታዩ እንዳትፆሙ፡፡ ሳታዩትም እንዳታፈጥሩ። ከተጋረደባችሁ ሰላሳ ሙሉት።" [አልቡኻሪይ፡ 1906] [ሙስሊም፡ 1080]
🎉 እንኳን ለ1446ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ

የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. (March 1, 2025 G.C.) የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ! 🌙
እንኳን አደረሰን
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ➡️


ይህን አንድ ወር እንጠቀምበት
አደራ
አደራ
አደራ
ካላስፈላጊ ዛዛታ ራሳችን እናርቅ

ከፆማቸው ረሀብና ድካም ብቻ ከሚያተርፉቱ
እንዳንሆን ምላሳችን እና ንያችን እናስተካክል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢስላማዊ  ፊልም
ኢስላማዊ  መንዙማ እያላችሁ አትዘናጉ
ኢስላማዊ ፊልም የሚባል የለም ሲሰልምም
አልሰማንም
በግድ  አታስልሙት 

ይህ ረመዷን የቁርአን ወር ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/03/01 00:23:46
Back to Top
HTML Embed Code: