Telegram Group & Telegram Channel
"ወደፊት በመጥፎ መንገድ ካልሄደ፣ ቲክቶክ አሁን ላይ ጥሩ ቅርጽ ይዟል"  - የአሜሪካው ፕሬዚዳንት

ትራምፕ ለቲክቶክ ተጨማሪ 90 ቀናት ፈቀዱ።

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቲክ ቶክ የተሰኘው የተንቀሳቃሽ ምስል መተግበሪያ "ብሔራዊ ደህንነት ስጋት" ነው በሚል የባይደን አስተዳደር ካገደው በኋላ በ24 ሰዓት ውስጥ በመሻር ወደ አገልግሎት መልሰውታል።

"ወደፊት በመጥፎ መንገድ ካልሄደ፣ ቲክቶክ አሁን ላይ ጥሩ ቅርጽ ይዟል" ሲሉ ተናግረዋል።

ባለቤትነቱ የቻይናው ባይትዳንስ ኩባንያ የሆነው ይህ መተግበሪያ በአሜሪካ እንዲታገድ የተወሰነ ቢሆንም፣ ትራምፕ ግን የተወሰነ ድርሻውን ለአሜሪካ መሸጥ እንዳለበት አሳስበዋል።

ፕሬዝዳንቱ የቲክቶክ መተግበሪያ እንዳይዘጋ ተመሳሳይ ውሳኔ ሲያሳልፉ ይህ ለሦስተኛ ጊዜ ነው። #nbcnews   #thekoreaherald

@ThiqahEth
9🙏8😱1😡1

group-telegram.com/thiqahEth/3690
Create:
Last Update:

BY THIQAH

Share with your friend now:
group-telegram.com/thiqahEth/3690

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram was founded in 2013 by two Russian brothers, Nikolai and Pavel Durov. "Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added. 'Wild West' Given the pro-privacy stance of the platform, it’s taken as a given that it’ll be used for a number of reasons, not all of them good. And Telegram has been attached to a fair few scandals related to terrorism, sexual exploitation and crime. Back in 2015, Vox described Telegram as “ISIS’ app of choice,” saying that the platform’s real use is the ability to use channels to distribute material to large groups at once. Telegram has acted to remove public channels affiliated with terrorism, but Pavel Durov reiterated that he had no business snooping on private conversations. Perpetrators of these scams will create a public group on Telegram to promote these investment packages that are usually accompanied by fake testimonies and sometimes advertised as being Shariah-compliant. Interested investors will be asked to directly message the representatives to begin investing in the various investment packages offered.
from us

Telegram THIQAH
FROM American