Telegram Group & Telegram Channel
በቅንጅታዊ አተገባበር ላይ ድጋፍና ክትትል ተደረገ፡፡

(መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን በ2017 የቅንጅታዊ አተገባበር ስራዎች ላይ ድጋፍና ክትትል ተደረገለት፡፡

የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ባለስልጠኑ ከቅንጅታዊ ስራዎች አንጻር ያከናወነውን ተግባር ጥንካሬዎቹን እና ክፍተቶቹን በመለየት አስተያየት የሰጠ ሲሆን ሰፋ ያለ ውይይትም ተደርጎበታል፡፡

የክትትልና ድጋፍ ቡድኑ አባላት ባለስልጣኑ በዝግጅት ምዕራፍ በቅንጅታዊ ተግባራት ያከናወነው ተግባር መልካም መሆኑን ጠቅሰው የተሰጠውን አስተያየት መሰረት በማድረግ ለቀጣይ የበለጠ በርካታ ተግባራትን በማከናወን የበለጠ ሃላፊነቶችን መወጣት ይገባል ብለዋል፡፡

አቶ ዳኛው ገብሩ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ በክትትልና ድጋፉ ወቅት በሰጡት አስተያየት ድጋፍና ክትትል ራስን መልሶ ለማየትና ለማስተካከል የሚጠቅም ሲሆን ከትስስርም ጎን ለጎን ከተቋማት ጋር በመናበብ ተግባራትን ማከናወን ውጤታማ ያደርጋል ብለዋል፡፡በተጨማሪም የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ድጋፍ የተሻለ ውጤታማ ለመሆን ያስችላል ብለዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/vn/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6490
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6490

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"The result is on this photo: fiery 'greetings' to the invaders," the Security Service of Ukraine wrote alongside a photo showing several military vehicles among plumes of black smoke. Telegram does offer end-to-end encrypted communications through Secret Chats, but this is not the default setting. Standard conversations use the MTProto method, enabling server-client encryption but with them stored on the server for ease-of-access. This makes using Telegram across multiple devices simple, but also means that the regular Telegram chats you’re having with folks are not as secure as you may believe. The next bit isn’t clear, but Durov reportedly claimed that his resignation, dated March 21st, was an April Fools’ prank. TechCrunch implies that it was a matter of principle, but it’s hard to be clear on the wheres, whos and whys. Similarly, on April 17th, the Moscow Times quoted Durov as saying that he quit the company after being pressured to reveal account details about Ukrainians protesting the then-president Viktor Yanukovych. The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns "The inflation fire was already hot and now with war-driven inflation added to the mix, it will grow even hotter, setting off a scramble by the world’s central banks to pull back their stimulus earlier than expected," Chris Rupkey, chief economist at FWDBONDS, wrote in an email. "A spike in inflation rates has preceded economic recessions historically and this time prices have soared to levels that once again pose a threat to growth."
from vn

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American