Telegram Group & Telegram Channel
ዜና ህዳሴ ግድብ

የኳታሩ ሻሂል ሆልዲንግ ግሩፕ ለህዳሴ ግድብ የ10 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ግብፆችን እያነጋገረ ይገኛል!

በቅርብ አመታት ኳታር ላይ ዘርፈ ብዙ ማዕቀብ ጥለው ከነበሩ ሀገራት መሀል ግብፅ አንዷ እንደነበረች ይታወሳል፣ ታድያ አሁን ላይ አንድ የኳታር ኩባንያ ለህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ የግብፅ ሚድያዎችን ጭምር ያነጋገረ ሆኗል፣ ለኢትዮጵያም ጥሩ እድል ተደርጎ ተወስዷል።

የኳታሩ ኩባንያ ደብረ ብርሀን ከተማ ላይ አገልግሎት ላይ የዋሉ ባትሪዎችን ወደ ምርትነት የሚቀይር ፋብሪካ እየገነባ እንደሚገኝ ኢዜአ ዘግቦ ነበር።

እንዲህ አይነት የአጋርነት ድጋፎች የጂኦ-ፖለቲካዊ ጥቅምም ስላላቸው በደንብ መጠቀም ይገባል።

Via አልሀራም ኦልላይን
@ETH724
@ETH724

group-telegram.com/ETH724/14
Create:
Last Update:

BY ኢትዮ 7/24 መረጃ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/ETH724/14

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

In a statement, the regulator said the search and seizure operation was carried out against seven individuals and one corporate entity at multiple locations in Ahmedabad and Bhavnagar in Gujarat, Neemuch in Madhya Pradesh, Delhi, and Mumbai. Unlike Silicon Valley giants such as Facebook and Twitter, which run very public anti-disinformation programs, Brooking said: "Telegram is famously lax or absent in its content moderation policy." Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market. Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today."
from vn

Telegram ኢትዮ 7/24 መረጃ
FROM American