Notice: file_put_contents(): Write of 3322 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 11514 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
ፀረ ዝሙት | Telegram Webview: Tserezmut/854 -
Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube (Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪)
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️

ነገ የልደተ ክርስቶስ (ገና) እለት ለመቁረብ የፈለገ ሰው ወይም ቀዳሽ ዲያቆናት ካህናት በሙሉ ዛሬ ያከፍላሉ! ማለትም ዕሮብ ማታ የበሉ ከቆረቡ በኋላ ነው የሚበሉት!

ለምን? ብላቹ ብጠይቁ ለፋሲካ ነው እንጂ ለልደት አለው እንዴ አክፍሎት ብትሉኝ?

ልክ ናቹ የለውም ነበር ግን አንድ ሕግ አለ ይህም ህግ ከመቁረብህ በፊት 18 ሰዓት ፁም የሚል ስለዚህ ይሄ ህግ እንድናከፍል ያስገድዳል!

ቅዳሴው ሌሊት ነው 6 ሰዓት ተገብቶ 8 ይወጣል ቁጠሩት እስኪ 18 ሰዓት የሚሞላው ስንት ሰዓት ቢበላ ነው? ቢያንስ 8 ሰዓትን ይዘን እንኳን ብንቆጥር! 8 1
7 2
6 3
5 4
4 5
3 6
2 7
1 8
12 9
11 10
10 11
9 12
8 13
7 14
6 15
5 16
4 17
3 18

ዛሬ ማለትም ሐሙስ ጠዋት 3 ሰዓት በልተን ነበር መቁረብ ያለብን! ግን ዛሬ ጾም ነው ኖርማሉ ፆም ማለት ነው ስለዚህ ዛሬን መፆም ስላለብን 3 ሰዓት አንበላም ስለዚህ ዕሮብ ማታ የበላ ነው መቀደስም መቁረብም የሚችለው!

ለምሳሌ ዛሬ ሐሙስ የቀደሰ ሰው የቆረበ ሰው ሊሊት አይቆርብም አይቀድስም!

ይህ ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን ነው!

ሼር አድርጉት ለብዙ ሰው ያዳረስ ተሳስተው እንዳይቆርቡ ሳያከፍሉ!

ሼር ሼር ሼር

ጥያቄ ሃሳብ አስተያየት በዚህ ያድርሱን!
@seratbetkrestiyan_bot
@seratbetkrestiyan_bot
👆👆👆👆
ዲ/ን ፍቅረ አብ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian
https://www.group-telegram.com/seratebtkrstian

group-telegram.com/Tserezmut/854
Create:
Last Update:

BY ፀረ ዝሙት

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tserezmut/854

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices. So, uh, whenever I hear about Telegram, it’s always in relation to something bad. What gives? Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders. "The argument from Telegram is, 'You should trust us because we tell you that we're trustworthy,'" Maréchal said. "It's really in the eye of the beholder whether that's something you want to buy into." The message was not authentic, with the real Zelenskiy soon denying the claim on his official Telegram channel, but the incident highlighted a major problem: disinformation quickly spreads unchecked on the encrypted app.
from vn

Telegram ፀረ ዝሙት
FROM American