Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Tigray " በየመዋቅሩ ያሉ ም/ቤቶች ጊዚያቸው ያለፈ እና ህጋዊ መሰረታቸው ያበቃ በመሆኑ መሾምና መሻር አይችሉም " ብሎ የነበረው የትግራይ  ክልልጊዚያዊ  አስተዳደር ምክር ቤቶቹ ህጋዊ መሰረት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ደንብ አፅድቀዋል።

የጊዚያዊ አስተዳደሩ ካቢኔ የወረዳ ምክር ቤቶች የሚያጠናክር እና ህጋዊ መሰረት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ነው ያለውን ደንብ ከሰሞኑን አፅድቋል።

" የፀደቀው ደንብ የወረዳ ም/ቤቶች ተጠናክረው የህዝቡ ተሳትፎ እና ውክልና በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ የሚያስችል የተፈጠረው አለመግባባት የሚቀርፍ ሁሉን በሚያግባባ መልኩ ስራቸው እንዲፈፅሙ የሚያስችላቸው ነው "  ብሏል።

ደንቡ ተፈፃሚነት እንዲኖረው ሁሉም የበኩሉ እንዲወጣ ያሳሰበው  የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደሩ ፤ አስከታች ድረስ ያለው መንግስታዊ እና አስተዳዳራዊ መዋቅር ተጠናክሮ ህዝቡ የሚገባውን አገልግሎት ማግኘት አለበት ብሏል።

@tikvahethiopia

group-telegram.com/tikvahethiopia/93993
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/93993

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Pavel Durov, Telegram's CEO, is known as "the Russian Mark Zuckerberg," for co-founding VKontakte, which is Russian for "in touch," a Facebook imitator that became the country's most popular social networking site. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. "Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety. And while money initially moved into stocks in the morning, capital moved out of safe-haven assets. The price of the 10-year Treasury note fell Friday, sending its yield up to 2% from a March closing low of 1.73%. One thing that Telegram now offers to all users is the ability to “disappear” messages or set remote deletion deadlines. That enables users to have much more control over how long people can access what you’re sending them. Given that Russian law enforcement officials are reportedly (via Insider) stopping people in the street and demanding to read their text messages, this could be vital to protect individuals from reprisals.
from vn

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American