Telegram Group Search
የሆሣዕና ክብረ በዓልና የህፃናት ቀን በጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የዉሉደ ብርሃን ህፃናት ክፍል አባላት በፎቶ በከፊል 05 08 2017 ዓ.ም
#ሳዶር  ➻ ቀኝ እጁን
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተቸነከረባቸው ከአምስቱ ችንካሮች አንዱ
#አላዶር ➻ግራ እጁን
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተቸነከረባቸው ከአምስቱ ችንካሮች አንዱ
#ዳናት ➻ ሁለት እግሩን
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተቸነከረባቸው ከአምስቱ ችንካሮች አንዱ
☝️ላይክ ፣ ሼር ፣ ኮፒ ሊንክ እያረጋችሁ አገልግሎቱ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ እናድርግ☝️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
2025/06/30 08:32:00
Back to Top
HTML Embed Code: