#ዜና ውሉደ ብርሃን
በእንጦጦ መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ወሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ለትንሳኤን በዓል ማንም ተከፍቶ ማሳለፍ የለበትም በሚል ለተለያዩ ቤተሰብ የተደረገ ድጋፍ @2017ዓ.ም
“ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።”
— መዝሙር 41፥1
የጌታችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤን በዓል በማስመልከት የሰንበት ትምህርት ቤታችን ልማት እና በጎ አድራጎት ክፍል ከዚ በፊት እንደሚሰራው ከአባላት እና ከምዕመናን ባሰባሰበው ገንዘብ ለትንሳኤን በዓል ማንም ቤተሰብ ተከፍቶ ማሳለፍ የለበትም በሚል በአጥቢያው ለሚገኙ ወደ 40 ለሚሆን ቤተሰብ በዓይነት መልክ ማለትም የዶሮ ፣ እንቁላል ፣ ዘይት ፣ ሽንኩርት እና የዱቄት ድጋፍ ሲያደርግ እና ወደ 15 ለሚደርሱ ቤተሰብ ቤት ለቤት በመዞር የ3700 ብር በገንዘብ መልክ ድጋፍ አድርጓል።
ይህም በዛሬው ዕለት የደብሩ ምክትል ፀሐፊ እንዲሁም ማህበረ ካህናት እና የሰንበት ት/ቤቱ የበላይ ኃላፊዎች በተገኙበት ተደራሽ ተደርጓል።
የውሉደ ብርሃን ሚድያ👇
ለመቀላቀል ➠
🧷YouTube
https://www.youtube.com/@WuludeBirhan7
🧷Facebook https://www.facebook.com/1880533115515403/posts/2831103630458342/?app=fbl
🧷Telegram
https://www.group-telegram.com/weludebirhane.com
🧷Tiktok https://www.tiktok.com/@weludebirhan1?_t=ZM-8t8Bq1Nt0vV&_r=1
🧷Website
https://wuludebrihan.org.et
◈ ገፆቹን #Like , #Follow , #Subscribe እንዲሁም የሚለጠፉትን #Share , #Like ማድረግ እንዳይረሳ