Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center (💜ⓃⓔⓑⓊ💫)
❤️❤️❤️ ሳታነቡት እንዳታልፉ❤️❤️❤️
የአላህን ተአምር አንብቡት አድምጡት የተሰማችሁን ስሜት

ሳታነቡት እንዳታልፉ አንዲት የፈረንሳይ ሴት አል-ጀዛይር ውስጥ የምትኖር እስልምናን ተቀበለች። ቤትሰቦቿ ሁሉም ሙስሊሞች አይደሉም ፈረንሳይ ውስጥ ነው ሚኖሩት; ከዚያን ቡሃላ በጠና ህመም ተያዘች በካንሰር ህመም ማለት ነው ; ከዚህ በፊት ሂዳ ምትታከምበት ዶክተር ጋር ሄዳ ስታናግረው ህመሟ በሰውነቷ ውስጥ እንደተሰራጨ እናም ይህ ማለት መዳን እንደማትችል ነገራት ትንሽ ቀን ብቻም እንደቀራት ጭምር ነገራት ከዛ ቡሃላ ሞት ብቻ ነው ብሎ; ይህንንም ቃሉን ጽፎ ፎቶዋንም ለጥፎ ሰጣት. ቤትሰቦቿ እንደታመመች ሲያውቁ እንዲህ አሉአት የጌታ ቁጣ ነው ወደ ቀድሞ ሀይማኖትሽ ተመለሺ እስላም ስለሆንሽ ነው ነው እስልምናን ከለቀቅሽ ጌታሽ ያድንሽ ይሆናል። እሷ ግን ያሉአትን ትታ በእስልምና ጸናች; ቤትሰቦቿም ፈረንሳይ ሂዳ ከአል-ጀዚራ የተሻሉ ዶክተሮች ። ከዛም ወደ ፈረንሳይ አመራች ቤትሰቦቿም ልትድን እንደማትችል አወቁ; መስለም ፈልጎ ለሚሰልም ሰውምክር ይሆን ዘንድም ቤትሰቦቿ ሰዎች በሚሰበሰቡበት ቦታ እየተዘዋወሩ እንዲህ ማለት ጀመሩ ይህ ወደ እስልምና የሚገባ ሰው ጀዛ ነው! ልጅቷ በጣም አለቀሰች ቤትሰቦቿ ያሰቡትን ባወቀች ጊዜ ወደ አል-ጀዚራ ተመልሳ ሞቷን መጠባበቅ ጀመረች በእልምናዋ ጸንታ ቁጭ አለች ።አንድ ለሊት አንድን ነገር አስተዋለች እሷ ከሞተች ምክር ይሆናል ላልተመከረ ሰው ደግሞ ማለትም እሷ የሞተችው እስልምናን ስለተቀበለች ነው ለሚሉት ለሀገሯ ሰዎች ። ለሊት ላይ ውዱእ አድርጋ መስገጃዋን አንጥፋ እንዲህ በማለት አላህን ለመነች( ያ አላህ እኔ ሞትን አልፈራም አንተንም መገናኘትን ነገር ግን እኔ ምፈራው እኔ ከሞትኩ ይሰድቡኛል እስልምናን ስለያዝኩኝ የሞተችው ብለው ሰዎችም እስልምናን ይፈራሉ; ያ አላህ አድነኝ ያንተን ቁድራክን እና ራህመትክን እንዲያውቁ ሰዎችም እኔ ምሳሌ ሁኛቸው እስልምናን እንዲቀበሉ እናም በኔ ምክንያት ከእስልምና እንዳይሸሹ ።ከዛም አንዳች ነገር ተሸፈነባትና ተኛች እስኪነጋ ድረስ ።በሁለተኛው ቀን አስር ላይ ምንም ህመም አልተሰማትም አወቀች ሞት እንደሆነ እናም ልትሞት እንደሆነ! !! ነገር ግን ምሽቱ ሲመጣ አልሞተችም ለሊቱን ቆመች እስከ ሱብሂ ድረስ አሁንም አልሞተችም ተገረመች አንድም ህመም አልተሰማትም ከዛም ወደ ቀድሞ ዶክተሯ ሆደች ። ዶክተሩም ሁሉንም ነገር ከመረመራት ቡሃላ ይዞት ወደ እርሷ ሄደ አንቺ ማነሽ አላት? እሷም እገሌ ነኝ የኔ ወረቀት አንተ ዘንድ አለ ። ዶክተሩም እንዲ አላት አረ አንቺ ሌላ ሰው ነሽ እዚህ ላይ የተጻፈው ስም አይደለም; ወረቀቱ ሚለው አንቺ በካንሰር ህመም እንደተያሽ ነው ሚናገረው ለመዳን እድል የሌለሽ አንቺ ግን በፍጹም ካንሰር የለብሽም ማነሽ አንቺ??? ለ አላህ ሱጁድ አደረገች አላህ በማላቅና በምስጋና ። "እስኪ የአላህን እዝነት እይ ባሮቹን እንዴት እንደሚሰማ" ። "ያአላህ ይህን መልክት ላስተላለፈ ወንጀሉን ማረው ልቦናውንም አስፋለት አምሩንም አቅልለት የነብዩንም ሃውድ አጠጣው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" ።

@Islamic_direction🔸

group-telegram.com/Hanenita/1405
Create:
Last Update:

BY Oll❤@hayu

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/Hanenita/1405

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"Your messages about the movement of the enemy through the official chatbot … bring new trophies every day," the government agency tweeted. NEWS Ukrainian forces have since put up a strong resistance to the Russian troops amid the war that has left hundreds of Ukrainian civilians, including children, dead, according to the United Nations. Ukrainian and international officials have accused Russia of targeting civilian populations with shelling and bombardments. "For Telegram, accountability has always been a problem, which is why it was so popular even before the full-scale war with far-right extremists and terrorists from all over the world," she told AFP from her safe house outside the Ukrainian capital. During the operations, Sebi officials seized various records and documents, including 34 mobile phones, six laptops, four desktops, four tablets, two hard drive disks and one pen drive from the custody of these persons.
from ye

Telegram Oll❤@hayu
FROM American