Telegram Group Search
ሱሁር የመመገብ ጥቅም

💡ረሱል🤍 እንዲህ ብለዋል፡

تسَّحروا، فإنَّ في السَّحورِ بركةٌ.

♥️ሱሁር ተመገቡ፡ በሰሁር እኮ በረካ አለውና♥️

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌟በወርቅ ቀለም ሊፃፍ የሚግገባ ወርቃማ ንግግር✔️

ሁሌም ነፍስህ የሆነ መልካምን ስራ ለመተው በጠራችህ በገፋፋችህ ጊዜ፡

🔖ምናልባት በዚህ ነገር ጀነት ብገባስ🔖 ብለህ ጠይቃት

♥️ኢማሙ ኢብነል ቀዩም አሏህ ይዘንለትና።

كلَّما دعَتك نفسُك لتركِ عمَلٍ صالحٍ،
قل لها: لعلِّي به أَدخل الجنَّة؟•
ابن القيم -رحمه الله-.

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል🤍 እንዲህ ብለዋል

🌙በጀነት ውስጥ ስምንት በሮች አልሉ።
🌙በሷም ረያን የሚባል በር አልለ።
💡ፆመኞች እንጂ አይገቡትም።

📚ጌታችን አሏህ በእዝነቱ ይወፍቀን🤲

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔የብዙ ሰዎች ስህተት፡

ذَهَبَ الظَّمأُ وابتلَّتِ العُروقُ وثبَتَ الأجرُ إن شاءَ اللَّهُ

💡ይህ ዱዓእ ከረሱል🤍 የተገኘ ፆመኛ ሲያፈጥር የሚያደርገው ዱዓእ ነው።

✖️ታዲያ ብዙ ሰዎች ይህንን ዱዓእ የሚሉት ልክ ሊያፈጥሩ ሲሉ ነው

✔️ይህ ስህተት ነው። ትክክለኛው ዱዓኡ የሚባለው ካፈጠርን በኋላ ነው

♥️ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናሳውቅ እናስታውስ፡ ባረከሏሁ ፊኩም።

አቡ ፉራት 🖊

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️የብዙ ሰዎች ስህተት፡

💡ለረመዷን እንኳን አደረሳችሁ መባባል መሰረት ያልለው ነገር ነው፡ ምንም ችግር የለውም።

✖️ሆኖም ረመዷን ከሪም ማለቱ ስህተት ነው።

✔️መባል ያልለበት ረመዷን ሙባረክ ወይም መሰል ነገር ነው።

👈ምክነያቱም ረመዷን እሱ አይደለም የሚሰጠው፡ ከሪም ሊሆን/ሊባል ድረስ።

✔️ይልቁንስ 🤲አሏህ ነው በሱ [በረመዷን] ውስጥ ብልጫ/ትሩፋት ያደረገው፡ እሱንም በላጭ ወር ያደረገው።

ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና።
حكم قول: (رمضان كريم):

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:

هذه الكلمة «رمضان كريم» غير صحيحة،

وإنما يقال: «رمضان مبارك» وما أشبه ذلك، لأن رمضان ليس هو الذي يعطي حتى يكون كريما، وإنما الله تعالى هو الذي وضع فيه الفضل، وجعله شهرا فاضلا.

الفتاوى ٩٣/٢٠.

🎁#ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናሳውቅ እናስታውስ፡ ባረከሏሁ ፊኩም።

አቡ ፉራት🖊

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
أبو فرات
<unknown>
ጫት ሲጋራ ረመዷን!

ዘህራ መስጂድ ውስጥ ከዒሻእ ሶላት በኋላ የቀረበ አጭር ወንድማዊ ምክር።

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
♥️የቴምር ክፋይ♥️

🌙በረመዷን ከሚወደዱ ነገሮች አንዱ ሶደቃ ነው። ፆመኛን ማስፈጠር ደግሞ የፆመኛን ምንዳ ያስገኛል።

🔥ረሱል🤍 የጀሃነም እሳትን በተምር ክፋይ ቢሆን እንኳ ተጠንቀቁ፡ እሱንም ካላገኛችሁ በመልካም ንግግርም ቢሆን ብለዋል።

▫️ታዲያ የተምር ክፋይ እንኳ ሶደቃ መስጠት ምን ከለከለን
▫️መልካም ንግግርስ መናገር ምን ከለከለን

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሺ ቢፆም ቢሰገድ፡ ግንባር እስኪላጥ
ሺ ቢፆም ቢሰገድ፡ ወገብ እስኪጎብጥ

ባዶ ነው ከንቱ ነው፡ ዝም ብሎ መልፋት
⏩️ተውሂድና ሱና ካልተሟሉለት

✍️አቡ ፉራት 🖊

ደህና እደሩ።
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ሀዲሱ ዶዒፍ ነው።

🌙በረመዷን ውስጥ ሱና የሰራ ሰው በሌላው ጊዜ ፈርድ እንደሰራ ነው፡

በረመዷን ፈርድ የሰራ ሰው ደግሞ በሌላ ጊዜ ⚡️⚡️ ፈርድ እንደ ሰራ ይቆጠራል የሚለው ሀዲስ፡

ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን ጨምሮ የሀዲስ ሊቃውንቶች ሀዲሱ ዶዒፍ/የተቀጠፈ ነው፡ ከረሱል🤍 ያልተገኘ ነው ብለዋል።

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
*️⃣*️⃣*️⃣ኢንሻ አላህ *️⃣*️⃣*️⃣

እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰኣት ጀምሮ እስከ ዙሁር በሑዘይፋ መስጂድ የዳእዋ ፕሮግራም ይኖራል።

ፕሮግራም አቅራቢዎች

1️⃣🔁ኢብኑ ሙነወር፣

2️⃣🔁አቡ ኡስዋ፣

3️⃣🔁ሳዳት ከማል፣

4️⃣🔁አብዱ ሰኢድ፣

5️⃣🔁አማር በህረዲን።

ፕሮግራሙ ከሚያካትታቸው ትምህርቶች ውስጥ

1️⃣🔤ቁርኣንን በጥሞና ማዳመጥ፣

2️⃣🔤አቀራራችን ማስተካከል፣

3️⃣🔤የተመረጡ ምእራፎች የቁርአን ትርጉም፣

4️⃣🔤ዳእዋ እና ሌሎችም

ለሴቶች በቂ ቦታ አለ።
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
አድራሻ ሸገር ሲቲ ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ።
https://www.group-telegram.com/SadatKemalAbuMeryem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
አሕባሽ

አህባሽ መጅሊሱን ቢቆጣጠረው መማርና ማስተማር ከመከልከል አልሮ መኖርን ቢከለክለን ደስታው ነው ። አህባሽ ሽርኩን የተፃረረን ሁሉ በክህደት ይፈርጃል !

ይሄው የተነጀሰ አንጃ ይቅርና መስጂድ ውስጥ የሚሰጡ የሱና ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚለቀቁትን ሊያስቆመን የቻለውን ሁሉ ያደርጋል ። አህባሽ የእውነት ባለቤቶችን ሊያጠፋ ፣ ሊጨፈጭፍና ሊያስጨፈጭፍ ከፅንፈኛ የኢስላም ጠላቶች ጋር የጠነከረን ቃል ኪዳን ያሰረ የከረፋ አንጃ ነው ። አህባሽ የቻለ ግዜ ይዘርፋል ፦ ይገድላል ፣ ያሳስራል ያስገድላል ።

አሕባሽ መስጂድ መዝረፍ እንጂ መስራትን አልለመደም :: እሱ በክህደት የፈረጃቸው ሙስሊሞች የደከሙበትን መስጂድ መዝረፍ ነው የሱ ድርሻ !

አሕባሽ የተውሒድ ፀር መሆኑ ጤነኛ ሁሉ የሚያውቀው ነው ።
የአሕባሽ ስሙን በተብሊቕ ስም ለማደስ መሞከር ብልጦች ዘንድ ከንቱ ሙከራና አሰልቺ ብልግና ነው ።

ተብሊቕም የነሱው አይነት አፍራሽ እና አደፍራሽ እምነትና አካሄድ ይዞ ቢመጣ ለሱ በሙስና የሚሰራለት የተለየ ብይን [ ሑክም ] የለም ። ደግሞም የተለያዩ ቦታዎች ላይ የነበሩ የተብሊቕ ሰዎች አሕባሽን ከተቀላቀሉ የከራረሙ መሆናቸው የታወቀ ነው ። ሁሉም አላልኩም !

ወጣቱ ሆይ ! ስሜታዊ ሆነህ አትፍረድ ፣ ሃገራችን ውስጥ ካሉ አንጃዎች ሁሉ እጅጉን የከፋው አሕባሽ ነው ።

https://www.group-telegram.com/Muhammedsirage
የጁሙዓ ሶላት ከበስተፊቷ ራቲባ ሱና የላትም። ይልቁንስ መስጂድ የገባ ሰው ተዕዪን ሳያደርግ የገራለትን ያክል 2 ረከዓ 4 ረከዓ 6 ረከዓ የፈለገውን ያክል ይሰግዳል። በየሁለት ረከዓ ያሰላምታል።

ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና።

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

صلاة الجمعة ليس لها سنة راتبة قبلها، بل إذا حضر الإنسان إلى المسجد صلى ما تيسر له من غير تعيين، يصلي ركعتين، أو أربعا، أو ستا، يصلي ما شاء، ويسلم من كل ركعتين.

(فتاوى نور على الدرب / ج5 / ص525).

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
📃ጥላቻውን ሸሽጎ የውሸት ከሚሸነግልህ ሰው፡

📃ጠላትነቱን ግልጽ አድርጎ በይፋ ያወጀብህ ሰው ባለውለታህ ነው።

አቡ ፉራት 📃

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📚ከጠቃሚ ዕውቀት ምልክቶች፡

💐ባለቤቱን ከዱንያ በዋናነት ከስልጣን ከዝናና ከሙገሳ እንዲሸሽ ይመራዋል ያመላክተዋል።

ኢብኑ ረጀብ አሏህ ይዘንለትና።

ደህና እደሩ።
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
رمضان مبارك.
አልሃምዱ ሊላህ!

ነገ ረመዷን መሆኑ ተረጋግጧል።

ተራዊህ ዛሬ ይጀመራል።

አሏህ በእዝነቱ በአግባቡ ተጠቅመንበት በሰላም ፁመን ለመጨረስ ያብቃን።

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌙የረመዷን የመጀመሪያው ምክሬ፡

💡ወንዶች ከዛሬ ጀምሮ ከምንም በፊት ሁሉም ፈርድ ሶላቶች በጀመዓ በመስጂድ ስገዱ።

💡ሴቶች ደግሞ ከሾርቦ ከሳንቡሳ... ከምንም ነገር በፊት ሶላትን በወቅቱ ስገዱ።

💡የረመዷን የመጀመሪያው ምክር #ሶላት!

አቡ ፉራት🌙

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💡ኒያ💡

🌙ከፆም አርካኖች አንዱ ኒያ ነው። ነገ ለመፆም ዛሬ ለሊት ነይቶ ያላደረ ሰው ፆሙ ተቀባይነት የለውም።

ኒያ ማለት እፆማለሁ ብሎ በልብ ቁርጠኛ ውሳኔ መያዝ ነው እንጂ በንግግር የሚደረግ ነገር አይደለም።

ለየትኛውም ዒባዳ ነወይቱ... ብሎ መናገር ቢድዓ ነውና።

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌙ሱሁር፡

♥️ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ረሱል 🤍 በኛና በመፅሀፍ ባለቤቶች ፆም መካከል ያለው ልዩነት ሱሁር መምመገብ ነው ብለዋል።

♥️በሌላ ሀዲሳቸው ሱሁርን ተመገቡ በሱሁር እኮ በረካ አለውና ብለዋል።

♥️በሌላም ሀዲስ አሏህና መላዕክቱ ሱሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሶለዋት ያወርዳሉ ብለው።

♥️የሱሁር ወቅት ጌታችን አሏህ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ወርዶ ማነው እንድምረው የሚፈልገው ማነው እንድሰጠው የሚፈልገው... የሚልበት ወቅት ነውና ኢስቲግፋርና ዱዓእ ማብዛት ያስፈልጋል።

🌙ስለሆነም ዒባዳን አስበን ቀለል ያለ ሱሁር እንጠቀም።

🎁ንቁ|አንቁ፡ መልካም ሱሁር ይሁንልን🎁

🧎‍♀አቡ ፉራት🌙

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌙በረመዷን ወር ከምንም ጊዜው በላይ መተዛዘን ያስፈልጋል።

🌙ሀብታም ለድሃው ይዘን!
🌙አሰሪ ለሰራተኞቹ ይዘን!
🌙ሴቶች ለቤት ሰራተኞቻችሁ እዘኑ!
🌙ባል ለሚስትህ እዘን!

♥️በስራ አግዛት፡ ቁርአን እንድትቀራ ሶላትዋን በአግባቡ እንድትሰግድ፡ በአጠቃላይ ሚስትህ ረመዷንን በአግባቡ እንድትጠቀምበት በምትችለው ሁሉ አግዛት አበረታታት።

💡ረመዷን የመተዛዘን ወር💡

አቡ ፉራት💡

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌙ሀዲሱ ሙንከር/ዶዒፍ ነው🌙

🌙[ረመዷን አወሉሁ ራህማ፡ ወአውሰጡሁ መግፊራ፡ ወአኺሩሁ ዒትቁም-ሚነ ናር] የሚለው ሀዲስ ረመዷን ሲመጣ በብዛት ይወራል።

🌙የሀዲስ ሊቃውንቶች ግን ሀዲሱ ሙንከር/ዶዒፍ ነው፡ ከረሱል🤍 አልተረጋገጠምና ይህንን ከማስተላለፍ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ብለዋል።

🌙ከሶሂህ ሀዲስም ይጋጫል። ስለሆነም እንጠንቀቅ፡ እናሳውቅ እናስጠንቅቅ።

https://www.group-telegram.com/abufurat.com
https://www.group-telegram.com/abufurat.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/03/01 19:19:41
Back to Top
HTML Embed Code: