Telegram Group & Telegram Channel
ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አቀባበል መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔና ለ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ የእንግዶች አቀባበል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡

መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት በማርች ባንድና በሌሎች የጎዳና ላይ ትርዒትቶች ነው በድምቀት የተጀመረው፡፡

በዛሬው ዕለትም በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚካፈሉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ሌሎች እንግዶች መግባት እንደሚጀምሩ ለፋና ዲጂታል የተላከው መረጃ ያመላክታል።

በዛሬው ዕለትም በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚካፈሉ የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ሌሎች እንግዶች መግባት እንደሚጀምሩ ለፋና ዲጂታል የተላከው መረጃ ያመላክታል።

group-telegram.com/fanatelevision/89571
Create:
Last Update:

BY FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89571

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"This time we received the coordinates of enemy vehicles marked 'V' in Kyiv region," it added. Telegram boasts 500 million users, who share information individually and in groups in relative security. But Telegram's use as a one-way broadcast channel — which followers can join but not reply to — means content from inauthentic accounts can easily reach large, captive and eager audiences. Also in the latest update is the ability for users to create a unique @username from the Settings page, providing others with an easy way to contact them via Search or their t.me/username link without sharing their phone number. "Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added. In a statement, the regulator said the search and seizure operation was carried out against seven individuals and one corporate entity at multiple locations in Ahmedabad and Bhavnagar in Gujarat, Neemuch in Madhya Pradesh, Delhi, and Mumbai.
from ye

Telegram FBC (Fana Broadcasting Corporate)
FROM American