Telegram Group Search
የፊልም ምረቃ !

የመንፈሳዊ ፊልም ምረቃ ስማ በለው 2 የተሰኘ አስደናቂ እና አስተማሪ ፊልም እሁድ ሚያዝያ 3 ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን ናዝሬት መሰረት ክርስቶስ ቤ/ት ቀይፍ የሚመረቅ ይሆናል።

ይሄ ፊልም ለመንፈሳዊ ፊልሞች እንዲሰሩ በር ይከፍታል ብሎ ይጠበቃል፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ከዚህ በላይ ይቀጥሉ እንላለን።
ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ - Be'adis Zimare - Apostle Yohannes Girma
በአዲስ ዝማሬ
▯▷ ● በአዲስ ዝማሬ ● ◁▯
🎙 Apostle Yohannes Girma
💽 Amazing Song
Duration: 6:27 Min
📥 Size: 6.06MB

ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
SHARE || @DAILY_VERSE
━━━━━━⊱ ♻️ ⊰━━━━━━
Watch "Bernabas Aklile Nefse Hoy @ Kingdom Sound Worship Night. Original song by Kalkidan(Lily) Tilahun" on YouTube
https://youtu.be/-0cjvryop8g





Great song for Devotion Time


Kingdom Sounds Amazing worship.....be blessed
Audio
እንደገና ሙላኝ - Abenezer Fikru

Amazing song❤️❤️❤️

@Daily_Verse
#ለምን #ደስተኛ #አደለንም??

💥 ደስተኞች ያለመሆናችን አንዱና ዋንኛ ምክንያት ራዕይ አልባ ስለሆንን እና የምናየው ነገር ስለጠፋን ነው።

🏀 ልንደርስበት ያስቀመጥነው ግብ ወይም የምናየው ራዕይ ቢኖረን ግን ህይወት ትርጉም ትሰጠናለች።
ያን ግዜ አደለም ስኬታችን ወድቀታችን ራሱ የደስታችን ምንጭ ይሆናል።
ምክንያቱም ውድቀታችን በራሱ የስኬታችን መንገድና ዳግም ያለመውደቅ ግብዐታችን የነገም የብርታታችን ሚስጥር ነውና።

🤾‍♂ አባቶች ለህይት የሰጡት ትርጉም መገረፋዛቸውን እንንደ ታላቅ ደስታና አንደ እድለኝነት እንዲቆጥሩት ስደታቸውን እንደ ወንጌል ማሰራጫ በር እንዲያደርጉት አድርጋቸዎል።

🔐 ዋናው ችግር ችግሩ ሳይሆን ችግሩን የምንመለከትበት መንገድ ነው።

🔶 ራዕይ ከሌለን ግን ስኬታችንም ውድቀታችንም ሁለቱም ያውና የሀዘናችን ምክንያት ሊሆኑብን ይችላሉ።

♦️ ምክንያቱም የምናየውን ሆነ ምንድርስበትን ተምነን በርዕይ እየሮጥን ስላልሆነ ህይወት አሰልቺ ትሆናለች።
ውጤቱ የማይመዘን ህይወትም ሁልግዜም ቢሆን አሰልቺና ድግግሞሽ የበዛበት ነውና።

🎴ራዕይ ያላቸው ሰዎች ራዕይ ስላላቸው ብቻ ሌላ አንዳች ነገር ሳይጨመርላቸው ከራዕይ አልባ ሰዎች ይልቅ ደስተኞች😁🤣 ናቸው።

📌🔍 ስለዚ ራዕይ ይኑሩን ለሌሎች የሚተርፍ ባይሆን እንካን ለራሳችን ደስተኛና የተረጋጋ ሰው የመሆን ራዕይ ሊኖረን ይገባል ያን ግዜ ለሌሎች የሚተርፍ ታላቅ ራዕይ ሳንፈልገው ወደ እኛ ህይወት ፈልጎን ይመጣል።
ሁላችሁም ተጋብዛችሀል
Forwarded from የእውነት ቃል
#ለምን ሞተ አልልም

#ግጥም

ተጻፈ በ ቢኒ. አውራሪስ
👇
@the_truth_word
“ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥4



@Daily_Verse
2024/09/29 09:24:24
Back to Top
HTML Embed Code: