Notice: file_put_contents(): Write of 12522 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን | Telegram Webview: AAEQOCAA/6478 -
Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ ዘወትር ሰኞ ጠዋት የሚያካሄደውን የሠራተኞች የማነቃቂያ እና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር አከናወነ፡፡
(መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር ጤናማ የሆነ የኑሮ ዘይቤ በሚል ርዕስ በዛሬው ዕለትም የባለስልጣኑ ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
የመወያያ ሃሳቡን ያቀረቡት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ባለሙያ የሆኑት አቶ ረታ ሚደቅሳ ሲሆኑ ጤናማ የመሆን ጥቅም ምንድነው? ጤናማ ለመሆን ምልክቶቹ ምንድ ናቸው?ጤንነትንስ የሚያጓድሉት ምንድ ናቸው?ለጤና ችግር መፍትሄውስ ምድነው? የሚሉ ዝርዝር ሃሳቦችን አንስተዋል፡፡በዚህም ሰውነታችን በአግባቡ ስራውን የሚያከናውን ከሆነ ጤናማ ይባላል፡፡የአእምሮ፣ የአካልና የማህበራዊ ግንኙነታችን የተሟላ ከሆነ ጤናማና ውጤታማ የሆነ ተግባርን እናከናውናለን፡፡ከዚህም ሌላ አንድ ሰው ጤናማ ከሆነ በሁሉም አገልግሎቱ ውጤታማ አስተዋጽኦ ለማህበረሰቡ ያደርጋል ብለዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/us/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6478
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6478

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Additionally, investors are often instructed to deposit monies into personal bank accounts of individuals who claim to represent a legitimate entity, and/or into an unrelated corporate account. To lend credence and to lure unsuspecting victims, perpetrators usually claim that their entity and/or the investment schemes are approved by financial authorities. The channel appears to be part of the broader information war that has developed following Russia's invasion of Ukraine. The Kremlin has paid Russian TikTok influencers to push propaganda, according to a Vice News investigation, while ProPublica found that fake Russian fact check videos had been viewed over a million times on Telegram. In the United States, Telegram's lower public profile has helped it mostly avoid high level scrutiny from Congress, but it has not gone unnoticed. Ukrainian forces have since put up a strong resistance to the Russian troops amid the war that has left hundreds of Ukrainian civilians, including children, dead, according to the United Nations. Ukrainian and international officials have accused Russia of targeting civilian populations with shelling and bombardments. Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders.
from us

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American