Telegram Group & Telegram Channel
ባለስልጣኑ ዘወትር ሰኞ ጠዋት የሚያካሄደውን የሠራተኞች የማነቃቂያ እና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር አከናወነ፡፡
(መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር ጤናማ የሆነ የኑሮ ዘይቤ በሚል ርዕስ በዛሬው ዕለትም የባለስልጣኑ ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
የመወያያ ሃሳቡን ያቀረቡት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ባለሙያ የሆኑት አቶ ረታ ሚደቅሳ ሲሆኑ ጤናማ የመሆን ጥቅም ምንድነው? ጤናማ ለመሆን ምልክቶቹ ምንድ ናቸው?ጤንነትንስ የሚያጓድሉት ምንድ ናቸው?ለጤና ችግር መፍትሄውስ ምድነው? የሚሉ ዝርዝር ሃሳቦችን አንስተዋል፡፡በዚህም ሰውነታችን በአግባቡ ስራውን የሚያከናውን ከሆነ ጤናማ ይባላል፡፡የአእምሮ፣ የአካልና የማህበራዊ ግንኙነታችን የተሟላ ከሆነ ጤናማና ውጤታማ የሆነ ተግባርን እናከናውናለን፡፡ከዚህም ሌላ አንድ ሰው ጤናማ ከሆነ በሁሉም አገልግሎቱ ውጤታማ አስተዋጽኦ ለማህበረሰቡ ያደርጋል ብለዋል፡፡
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.group-telegram.com/us/AAEQOCAA.com

group-telegram.com/AAEQOCAA/6478
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6478

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

If you initiate a Secret Chat, however, then these communications are end-to-end encrypted and are tied to the device you are using. That means it’s less convenient to access them across multiple platforms, but you are at far less risk of snooping. Back in the day, Secret Chats received some praise from the EFF, but the fact that its standard system isn’t as secure earned it some criticism. If you’re looking for something that is considered more reliable by privacy advocates, then Signal is the EFF’s preferred platform, although that too is not without some caveats. And while money initially moved into stocks in the morning, capital moved out of safe-haven assets. The price of the 10-year Treasury note fell Friday, sending its yield up to 2% from a March closing low of 1.73%. Telegram does offer end-to-end encrypted communications through Secret Chats, but this is not the default setting. Standard conversations use the MTProto method, enabling server-client encryption but with them stored on the server for ease-of-access. This makes using Telegram across multiple devices simple, but also means that the regular Telegram chats you’re having with folks are not as secure as you may believe. Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels. Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read."
from us

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American