Telegram Group & Telegram Channel
የትምህርት ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክተር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት አካሄደ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም) የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የትምህርትና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት የ9ኙም ቅ/ጽ/ቤት የኢንፔክሽን ዳይሬክተሮች፣የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጥ እና የትምህርት ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ቡድን መሪዎች በጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ውይይት ተካሂዷል፡፡
በእለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ እንደገለጹት የዘርፍ ግንኙነት እርስ በርስ ለመማማርና የተሻለ አሰራርን ቀስሞ ወደራስ ተግባራዊ ለማድረግና ተሞክር ወስዶ ለመስራት እንዲሁም ጤናማ ግንኙነትን ለመፍጠር አስተዋጽኦ አለው ብለዋል::

group-telegram.com/AAEQOCAA/6472
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6472

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Founder Pavel Durov says tech is meant to set you free He said that since his platform does not have the capacity to check all channels, it may restrict some in Russia and Ukraine "for the duration of the conflict," but then reversed course hours later after many users complained that Telegram was an important source of information. Given the pro-privacy stance of the platform, it’s taken as a given that it’ll be used for a number of reasons, not all of them good. And Telegram has been attached to a fair few scandals related to terrorism, sexual exploitation and crime. Back in 2015, Vox described Telegram as “ISIS’ app of choice,” saying that the platform’s real use is the ability to use channels to distribute material to large groups at once. Telegram has acted to remove public channels affiliated with terrorism, but Pavel Durov reiterated that he had no business snooping on private conversations. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. The Securities and Exchange Board of India (Sebi) had carried out a similar exercise in 2017 in a matter related to circulation of messages through WhatsApp.
from us

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American