Telegram Group & Telegram Channel
የትምህርት ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክተር የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት አካሄደ፡፡
(መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም) የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የትምህርትና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ውይይት የ9ኙም ቅ/ጽ/ቤት የኢንፔክሽን ዳይሬክተሮች፣የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጥ እና የትምህርት ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ቡድን መሪዎች በጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ውይይት ተካሂዷል፡፡
በእለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ገቢሳ እንደገለጹት የዘርፍ ግንኙነት እርስ በርስ ለመማማርና የተሻለ አሰራርን ቀስሞ ወደራስ ተግባራዊ ለማድረግና ተሞክር ወስዶ ለመስራት እንዲሁም ጤናማ ግንኙነትን ለመፍጠር አስተዋጽኦ አለው ብለዋል::

group-telegram.com/AAEQOCAA/6474
Create:
Last Update:

BY የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

Share with your friend now:
group-telegram.com/AAEQOCAA/6474

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. As such, the SC would like to remind investors to always exercise caution when evaluating investment opportunities, especially those promising unrealistically high returns with little or no risk. Investors should also never deposit money into someone’s personal bank account if instructed. The Russian invasion of Ukraine has been a driving force in markets for the past few weeks. "Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety. On Feb. 27, however, he admitted from his Russian-language account that "Telegram channels are increasingly becoming a source of unverified information related to Ukrainian events."
from us

Telegram የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
FROM American