Telegram Group & Telegram Channel
ዜና: በአበባ እና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራው የጀርመኑ ኩባንያ #ከአማራ ክልል ጠቅልሎ መውጣቱን አስታወቀ፤ “የፖለቲካ አለመረጋጋትን እና ወታደራዊ ውጥረትን” በምክንያትነት አስቀምጧል

በአማራ ክልል በአበባ እና ፍራፍሬ ልማት ተሰማርቶ የነበረው ሴሌክታ ዋን የተሰኘ #የጀርመን ኩባንያ ክልሉን ጥሎ መውጣቱን እና ስራዎቹን ወደ ኬንያ እና ኡጋንዳ ማዛወሩን አስታወቀ።

ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ላይ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበሩት ዋና ዋና የሎጂስቲክስ ችግሮች ከፍተኛ ጥረት ቢደረግም በቋሚነት ሊፈቱ እንዳልቻሉ ገልጾ 'በኢትዮጵያ ስራውን ለማቋረጥ የደረሰበት ውሳኔ በጥንቃቄ የታሰበበትና በመጨረሻም አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ መሆኑን ጠቁሟል።

ኩባንያው በአማራ ክልል ምዕራብ #ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ከምትገኘው ኩንዝላ ከነበረው ቦታ ወደ ኬንያ እና ኡጋንዳ መዛወሩ ከአንድ ሺ በላይ የስራ እድሎችን እንደሚያስቀር፣ እንዲሁም በአካባቢው የሚኖሩ እስከ 10ሺ የሚደርሱ ሰዎችን ሕይወት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እንደሚጎዳ ተገልጿል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7179

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5466
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5466

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The Securities and Exchange Board of India (Sebi) had carried out a similar exercise in 2017 in a matter related to circulation of messages through WhatsApp. Telegram has become more interventionist over time, and has steadily increased its efforts to shut down these accounts. But this has also meant that the company has also engaged with lawmakers more generally, although it maintains that it doesn’t do so willingly. For instance, in September 2021, Telegram reportedly blocked a chat bot in support of (Putin critic) Alexei Navalny during Russia’s most recent parliamentary elections. Pavel Durov was quoted at the time saying that the company was obliged to follow a “legitimate” law of the land. He added that as Apple and Google both follow the law, to violate it would give both platforms a reason to boot the messenger from its stores. WhatsApp, a rival messaging platform, introduced some measures to counter disinformation when Covid-19 was first sweeping the world. "There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices. As such, the SC would like to remind investors to always exercise caution when evaluating investment opportunities, especially those promising unrealistically high returns with little or no risk. Investors should also never deposit money into someone’s personal bank account if instructed.
from us

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American