Telegram Group & Telegram Channel
ቸገርበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን ግልጽ ነው። የአለምን ህዝብ ለመቆጣጠር ተብሎ ከተቀመጡት ሶስቱ ስርአቶች ማለትም globalization, modernization and digitalization ውስጥ አሁን በነ ብልጌትስ የተነደፈው cashless society የመሳሰሉት ስርአቶች የህዝብን ነፃነት እጅግ የሚነፍጉ ከመሆናቸውም በላይ ገንዘብህን በነፃነት እንዳትጠቀም የሚያደርግ ሲሆን በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ የባንክ አገልግሎት ገና በወረዳ ደረጃ እንኳን ያልተስፋፋ ነው። ይህም አንድ አርሶ አደር በ20 እና 30 ኪ.ሜ ተጉዞ ነው ባንክ ማግኘት የሚችለው። በዛ ላይ መንገድ የለ፣ይህ ስርዓት በውጪው አለም ብዙዎችን ያስመረረ ነው በእኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ ስታውት ለማሰብ አይከብድም ብዬ አስባለሁ። ይች አለም በግዳጅ ህግ እንጂ በፈቃደኝነት ተመርታ አታውቅም። ስለዚህ ቆም ተብሎ ቢታሰብበት ተገቢ ነው። አውሮፓ ሄዶ system ኮርጆ ማምጣት ቀላል ነው ግን የሀገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ መገንዘብ ተገቢ ነው። የዚች ሀገር መሪ symbol እንጂ መሪው ያለው እውጪ ነው እሱንም የሚያውቅ ያውቀዋል።
@THESECRETKNOWITFIRST

group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST/404
Create:
Last Update:

BY THE SECRET KNOW IT FIRST

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/THESECRETKNOWITFIRST/404

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety. The next bit isn’t clear, but Durov reportedly claimed that his resignation, dated March 21st, was an April Fools’ prank. TechCrunch implies that it was a matter of principle, but it’s hard to be clear on the wheres, whos and whys. Similarly, on April 17th, the Moscow Times quoted Durov as saying that he quit the company after being pressured to reveal account details about Ukrainians protesting the then-president Viktor Yanukovych. "And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. "Your messages about the movement of the enemy through the official chatbot … bring new trophies every day," the government agency tweeted. Telegram has gained a reputation as the “secure” communications app in the post-Soviet states, but whenever you make choices about your digital security, it’s important to start by asking yourself, “What exactly am I securing? And who am I securing it from?” These questions should inform your decisions about whether you are using the right tool or platform for your digital security needs. Telegram is certainly not the most secure messaging app on the market right now. Its security model requires users to place a great deal of trust in Telegram’s ability to protect user data. For some users, this may be good enough for now. For others, it may be wiser to move to a different platform for certain kinds of high-risk communications.
from us

Telegram THE SECRET KNOW IT FIRST
FROM American